Get Mystery Box with random crypto!

Straight Comb Hair stylist ፀጉርን በማበጠር የሚተኩስ ዘመናዊ ማበጠርያ ያ | Ethio Online Market️

Straight Comb Hair stylist

ፀጉርን በማበጠር የሚተኩስ ዘመናዊ ማበጠርያ

ያለሙያ በ10ደቂቃ ጸጉርን በማበጠር የሚተኩስ  ዘመናዊ ማበጠሪያ እንዳለ ያውቃሉ?
ምንም ኣይነት ድምፅ የሌለው
ሁሉንም አይነት ጸጉር ያለ ልፋት በሙቀት የሚያስውብ
ለተለያዩ የጸጉር አይነቶች ከፍ እና ዝቅ የሚል የሙቀት መቆጣጠሪያ ያለው
ጸጉር ሳይሰባበር በጤናማ ሁኔታ ውብ የሚያደርግልዎ
በቤትዎ, በመኪናዎ እና በቢሮዎ በቀላሉ የሚገለገሉበት

ዋጋ:- 1,100ብር

እኛ ጋር መጥተው ሕይወትዎን
የሚያቀሉ እቃዎችን በተመጣጣኝ ዋጋ
ሸምተው ይመለሱ


አድራሻችን

ቁጥር 1:- መገናኛ, ቤተልሄም ፕላዛ  የሱቅ ቁጥር #209
                        [ ከዘፍመሽ  ሞል ፊትለፊት ]

ቁጥር 2:- ሜክሲኮ, ኬኬር ህንፃ የሱቅ ቁጥር #338

            0911723836
            0975059247

Join Our Telegram Channel
          t.me/EOMMarket