ታ ስ ፈ ል ጊ ኛ ለ ሽ በተለይ በክረምት ሙቀት ሲያስፈልገኝ በተለይ በምሽት ለብቻየ ስገኝ ብርድና ባዶነት ተባብረው ሲመጡ ባንች ተገፍትረው ፈጥነው እንዲወጡ ከላዬ ቁጭ በይ ግርማዬ ሞገሴ እቅፍፍፍ ስታደርጊኝ ትረካለች ነፍሴ ጌጤ ነሽ ለአካሌ ክብርና ውበቴ በይ ነይ ልደርብሽ ከታናሿ ቤቴ . . ታስፈልጊኛለሽ ወፍራሟ ጃኬቴ፡፡ ••●◉●•• ••●◉Join @Enuhttp 62 views10:18