Get Mystery Box with random crypto!

(የሐዋርያት ሥራ ምዕራፍ 2) ---------- 38፤ ጴጥሮስም። ንስሐ ግቡ፥ ኃጢአታችሁም ይሰረይ | Entoto amba fellowship

(የሐዋርያት ሥራ ምዕራፍ 2)
----------
38፤ ጴጥሮስም። ንስሐ ግቡ፥ ኃጢአታችሁም ይሰረይ ዘንድ እያንዳንዳችሁ በኢየሱስ ክርስቶስ ስም ተጠመቁ፤ የመንፈስ ቅዱስንም ስጦታ ትቀበላላችሁ።

39፤ የተስፋው ቃል ለእናንተና ለልጆቻችሁ ጌታ አምላካችንም ወደ እርሱ ለሚጠራቸው በሩቅ ላሉ ሁሉ ነውና አላቸው።