ሀበሻ ሀይል ቆጣቢ የእንጀራ ምጣድ: ሀበሻ ሀይል ቆጣቢ የእንጀራ ምጣድ Habesha Electric 0923025412 ኪችን ካብኔት ላይ የምትቀመጥ ምጣድ ትንሽ ክብደት ያላት 10 ኪሎግራም ቦታ ቆጣቢ የምጣዱ ድያሜትር 50 ሴንቲሜትር ውጭ አገር ላላቹ ምጥን ያለች ምጣድ ለውጭ አገር ተጓዦች እስከ ኤርፖርት ድረስ እናደርሳለን 0923025412 ዘመናዊ ምጣድ ግድግዳ ላይ የሚታሰር ሀይል ቆጣቢ ቦታ ቆጣቢ(በተለይ ለአፓርታማና ለኮንደምንየም ቤት) አንድ አመት (1) ዋስትና N.B:ለአዲስ አበባ ፈላጊዎች በነፃ ትራንስፖርት ቤትዎ ድረስ መጥተን እንገጥማለን። Telegram channel https://t.me/joinchat/RP21QNhGrgojhNI7 አብዛኛው ማህበረሰብ ዘንድ ችግር እየሆነ ያለው ኤሌትሪክ power መባከን እና ከአቅም በላይ የኤሌትሪክ ክፍያ መጨመር ነው። ይህም ሲባል አላስፈላጊ ብክነት አለ ማለት ነው። ለዚህም ችግር በ ሀበሻ ምጣድ በምናመርታቸው ምርቶቻችን ላይ ይህንን ችግር ሊቀርፍ የሚችል መፍትሔ ይዘን ብቅ ብለናል። ምርቶቻችንን ሀገር አቀፍ ውድድር ላይ አሸንፎ አመርቂ ውጤት አምጥተናል። 1.2K viewsAnwar , 17:55