Get Mystery Box with random crypto!

Idioms • ፈሊጣዊ ንግግሮች Feel blue • ፊል ብሉ የሀዘን ስሜት ሲሰማን Eg: Sh | English Academy

Idioms • ፈሊጣዊ ንግግሮች

Feel blue • ፊል ብሉ
የሀዘን ስሜት ሲሰማን

Eg: She felt blue after her divorce.
ከተፋታች በኋላ ሀዘን ተሰምቷታል።

In a nutshell • ኢን ኤ ናትሼል
ሲጠቃለል ፣ በአጭሩ

Eg: Just tell me the story in a nutshell.
እስቲ ታሪኩን በአጭሩ ንገረኝ።

Dog's age • ዶግስ ኤጅ
በጣም ረዥም ጊዜ

Eg: It's been a dog's age since I saw her.
ካየኋት በጣም ረዥም ጊዜ ሆኖኛል።

A woman/man of few words • ኤ ዉማን/ማን ኦፍ ፊው ዎርድስ
ብዙ የማይናገሩ ነገር ግን ስራዎችን የሚሰሩ

Eg: She is a woman of few words, but she always gets things done.
ብዙ አትናገርም ግን ስራዎቿን ትሰራለች።

Men in blue • ሜን ኢን ብሉ
ፖሊሶች

Eg: The men in blue are chasing the drug dealer.
ፖሊሶቹ አደንዛዥ ዕፅ ሻጩን እያሳደዱት ነው።
(t.me/English_Ethiopian)


እንግሊዘኛን በቀላሉ ለመማር
https://t.me/+tLsPLr8DgrhjMDc0
@English_Ethiopian