Get Mystery Box with random crypto!

#የኢትዮጵያ_ክልል_ክለቦች_ሻምፒዮና እሁድ ሐምሌ 10/2014 ዓም የውድድሩ ከፍተኛ ግብ | እኔን ሻኪሶ የበጎ አድራጎት ማህበር

#የኢትዮጵያ_ክልል_ክለቦች_ሻምፒዮና
እሁድ ሐምሌ 10/2014 ዓም

የውድድሩ ከፍተኛ ግብ አስቆጣሪነት የሻኪሶው አንተነህ እና የሶኮሩው አብርሀም በጋራ በአምስት ግብ እየመሩ ይገኛሉ።
1. #አንተነህ_ተፈሪ ሻኪሶ ከተማ 5 ጎል
2. #አብርሃም_ወ_ጊዮርጊ ሶኮሩ ስ 5 ጎል
3. #ቅዱስ_አስራት አ/አበባ ዩ/ቲ 4 ጎል
4. #የኛነህ_ታሪኩ ሻኪሶ ከተማ 3 ጎል
5. #ናትናኤል_ፍሬው አለታ ወንዶ 3 ጎል
6. #ሽፈራው_እጅጉ ቅበት ከተማ 3 ጎል
@enenshakiso
@enenshakiso
@enenshakiso