Get Mystery Box with random crypto!

#የክልል_ክለቦች_ሻምፒዮና የሁለተኛ ቀን ጨዋታዎች ማክሰኞ ሰኔ 28/2014 ዓ.ም ሀ | እኔን ሻኪሶ የበጎ አድራጎት ማህበር

#የክልል_ክለቦች_ሻምፒዮና

የሁለተኛ ቀን ጨዋታዎች

ማክሰኞ ሰኔ 28/2014 ዓ.ም

ሀዋሳ ዩኒቨርሲቲ ስታዲየም

3፡00/ #ሀላባ_ሸገር ከ #ዳባት_ከተማ
5፡00/ #ሰመራ_ሎጊያ ከ #ሀዋሳ_ተስፋ
8፡00/ #ቦሌ_ገርጂ ከ #ሻኪሶ_ከተማ
10፡00/ #ኛንጋቶም_ወረዳ ከ #ገንደ_ተስፋ

ሀዋሳ አርቴፊሻል ሜዳ

3፡00/ #ሀሮማያ_ዩኒቨርሲቲ ከ #ድሬ_ካባ
5፡00/ #ሶኮሩ_ከተማ ከ #አዴት_ከተማ
8፡00/ #ዱብቲ_ወረዳ ከ #18ቱ_ኮከቦች
10፡00/ #ሀርቡ_ከተማ ከ #ሐረር_ፖሊስ

ሀዋሳ ግብርና ኮሌጅ ሜዳ

3፡00/ #አባዲር_ወረዳ ከ #ሆርሙድ
@enenshakiso