Get Mystery Box with random crypto!

Smart doorbell HD wifi security camera የተለያየ ድምፅ ያለው ገመድ አልባ | emartzon®🇪🇹


Smart doorbell HD wifi security camera
የተለያየ ድምፅ ያለው ገመድ አልባ የበር ደወል
ቤት ውስጥ ሆነው በር ላይ የመጣን ሰው ያለ wifi በሞባይሎ መመልከት የሚያስችል
ከዋይፋይ ጋር አገናኝተው ደግሞ ከቤት ውጪ የትም ቦታ ሆነው በሮት ላይ ማን እንደመጣ በስልኮ አማካኝነት መመልከት የሚያስችል
ስፒከርና ማይክ ስላለው በር ላይ ከመጣው ሰው ጋር የትም ቦታ ሆነው መነጋገር የሚያስችል
ለመግጠምና ለአጠቃቀም ቀላል የሆነ
ለአፖርትመንቶችና ለሆቴሎች ተመራጭ የሆነ

ዋጋ : 3,650 ብር

ስልክ: 0955015555/ 0955025555
አሁን ደውለው ይዘዙን ያሉበት ድረስ በፍጥነት እናመጣለን ወይም 22ማዞሪያ አበጋዝ ሆቴል 3ኛ ፎቅ ላይ መተው መውሰድ ይችላሉ
ከአ.አ ውጪ ላላችሁ ደንበኞች በ24 ሰአት ውስጥ በEMS ፖስታ እንልካለን
For more items Join our telegram channel https://t.me/joinchat/SN9xy7ulGtSnE_LX