Get Mystery Box with random crypto!

#Available_Now ዘመናዊ ስማርት 3 in 1 potty training seat ከ6ወር ልጅ ጀም | emartzon®🇪🇹

#Available_Now
ዘመናዊ ስማርት 3 in 1 potty training seat ከ6ወር ልጅ ጀምሮ በቀላሉ ቶሎ ፖፖ ላይ መቀመጥ እንዲለምዱ የሚያስችል እንዲሁም እያደጉ ሲመጡ ትልቁ የሽንት ቤት መቀመጫ ላይ ምቾታቸውና ደህንነታቸው ተጠብቆ በቀላሉ በራሳቸው በመሰላል እየወጡ እንዲጠቀሙ የሚያስችል እንዲሁም የሽንትቤት ማጥበቢያ ያለው 3 ተገባራትን በአንድ ላይ የያዘ ለአጠቃቀምና ከቦታ ቦታ ለማጏጏዝ ቀላል የሆነ ከሙሉ ዋስትና ጋር
ዋጋ:1150 ብር ብቻ
ስልክ: 0955015555 / 0955025555
ደውለው ይዘዙን ያሉበት ድረስ በፍጥነት እናመጣለን ወይም 22 አበጋዝ ሆቴል 3ኛ ፎቅ ላይ መተው መውሰድ ይችላሉ ከአ.አ ውጪ ለምትገኙ ደንበኞቻችን በ24 ሰአት ውስጥ በEMS ያላችሁበት ድረስ ይመጣላችሗል
ሌሎች እቃዎችን ለማየት ቴሌግራም ቻናላችንን ይቀላቀሉ https://t.me/joinchat/SN9xy7ulGtSnE_LX