Get Mystery Box with random crypto!

*مَنْ فَطَّرَ صَائِمًا* كَانَ لَهُ مِثْلُ أَجْرِهِ غَيْرَ أَن | ቅድሚያ እወቅ በጀማል ዩሱፍ (إعلم أولا)

*مَنْ فَطَّرَ صَائِمًا*
كَانَ لَهُ مِثْلُ أَجْرِهِ غَيْرَ أَنَّهُ لا يَنْقُصُ مِنْ أَجْرِ الصَّائِمِ شَيْئًا
. صححه الألباني في صحيح,الترمذي
_*አንድን ፆመኛ* ያስፈጠረ የፆመኛውን ያክል_
አጅር ያገኛል የፆመኛው አጅር _ምንም ሳይጎድል_

_*ቴምር፣ዘይት፣ዱቄት፣ቡና* የመሳሰሉትን የረመዷንን አስቤዛዎች ካዘዙብን ቦታ በታማኝነት እናደርሳለን ኢን ሻ አላህ_
_*ደሴ : ኮቦልቻ፣ደጋን ገርባ ባቲ እና አካባቢዎቹ :ሸዋ ሮቤት ኬሚሴ* እና አካባቢዎቹ *ሀርቡን* እና አካባቢዎቹን በሙሉ እናከፋፍላለን_
_ለበለጠ ማብራሪያ ወደ ጉሩፑ ይቀላቀሉ

*ጀማል ዩሱፍ (ሀርቡ)*

https://chat.whatsapp.com/CVm77Al82o144k5QyPS3xh