Get Mystery Box with random crypto!

ለተማሪዎች በሙሉ በነገው ዕለት ማለትም በ30/08/2014 በመስቀል አደባባይ የማስስፖርት ፕሮግራ | Ewket Lehibert Secondary School

ለተማሪዎች በሙሉ በነገው ዕለት ማለትም በ30/08/2014 በመስቀል አደባባይ የማስስፖርት ፕሮግራም ስላለ ከጠዋቱ 12 ሰዓት ላይ ትምህርት ቤት በመገኘት በተዘጋጀው መኪና ወደ ቦታው እንድትሄዱ ሲል ትምህርት ቤቱ ጥሪውን ያስተላልፋል።