Get Mystery Box with random crypto!

እንኳን ለሁለተኛ መንፈቀ ዓመት የትምህርት ጊዜ በሰላም አደረሰን! ውድ ተማሪዎቻችን ከመጀመሪያው መ | Ewket Lehibert Secondary School

እንኳን ለሁለተኛ መንፈቀ ዓመት የትምህርት ጊዜ በሰላም አደረሰን!
ውድ ተማሪዎቻችን ከመጀመሪያው መንፈቀ ዓመት የተሻለ ስነምግባር በመላበስ ውጤታማ ተማሪዎች እንድትሆኑ የየት/ቤቶቻችሁ አስተዳደርና መምህራን ትኩረት ሰጥተው ለመስራት ቅድመ ዝግጅታቸውን አጠናቀው እናንተን በመጠባበቅ ላይ የሚገኙ በመሆኑ ከ28/06/2014 ጀምሮ ወደየት/ቤታችሁ በመግባት የሁለተኛ መንፈቀ ዓመት ትምህርትችሁን እንድትከታተሉ የአዲስ ከተማ ክፍለ ከተማ ትምህርት ጽ/ቤት ጥሪውን ያስተላልፍላችኋል፡፡
መልካም የትምህርትና የውጤታማነት ጊዜ ይንላችሁ!!!