ከሳሽህ በዝቶ ጠበቃ ለራቀ ሀጢያትህ በርትቶ ነፍስህን ላስጨነቀ ይህ መልእክት ላንተ ነው ተስፋ ለናፈቀ ፈራጁ ስላንተ በመስቀል ማቀቀ አንገቱ ደፋ ሲል ነገርህ አለቀ ከሳሽህ አንደ መብረቅ ከሰማይ ወደቀ እዳህን ሁሉ ከፍሎ አንተን አፀደቀ ሁንዴ ዋቅሹም @ElOLAM_ElOLAM 604 viewsedited 09:43