Get Mystery Box with random crypto!

ELITE EDUCATIONAL CONSULTANCY🇪🇹

የቴሌግራም ቻናል አርማ eliteeducationethiopia — ELITE EDUCATIONAL CONSULTANCY🇪🇹 E
የቴሌግራም ቻናል አርማ eliteeducationethiopia — ELITE EDUCATIONAL CONSULTANCY🇪🇹
የሰርጥ አድራሻ: @eliteeducationethiopia
ምድቦች: ትምህርት
ቋንቋ: አማርኛ
ተመዝጋቢዎች: 11.42K
የሰርጥ መግለጫ

Student visas to these countries
🇺🇸 🇨🇦 🇹🇷 🇵🇱
Www.elitconsultants.com
Come and visit us at 22, Dandi Rose Complex, 3rd floor
0961222282
0116359983

Ratings & Reviews

3.50

2 reviews

Reviews can be left only by registered users. All reviews are moderated by admins.

5 stars

1

4 stars

0

3 stars

0

2 stars

1

1 stars

0


የቅርብ ጊዜ መልዕክቶች 4

2021-06-26 20:50:29 ELITE EDUCATIONAL CONSULTANCY pinned a photo
17:50
ክፈት / አስተያየት ይስጡ
2021-06-26 17:54:55
Russia
የምስራች! Elite educational consultancy በሩሲያ ሀገር ከሚገኙ ጥራታቸውን የጠበቁ በአለም ላይ አንቱታን ካተረፉ አጋር ዩኒቨርሲቲዎች ጋር በመተባበር በአይነቱ ልዩ የሆነ አማራጭ አቅርቦለችዋል።
ያለምንም ቅድመ ክፍያ (application fee) ፕሮሰስዎን ማስጀመር ይችላሉ።
ለመጀመር የሚያስፈልጉ ቅደመ ሁኔታዎች
-ፖስፖርት
-የት/ት የማስረጃዎች
-የእንግሊዝኛ ብቃት ፈተና አያስፈልግም
- የሚወስደው ጊዜ 2ወር

ተጨማሪ ነጥቦች

ለሁለተኛ ዲግሪ አመልካቾች ዲግሪ እና ስቱደንት ኮፒ ያስፈልጋል።

ለበለጠ መረጃ በቴሌግራም ቻናላችን @eliteeducationethiopia
Our website
Www.elitconsultants.com
ስልክ በ 0911430769
አድራሻችን ከቦሌ መድሀኒአለም ወደ ጎላጉል በሚወስደው መንገድ ላይ ከአዲሱ ስቴድየም ፊትለፊት
ዳንዲሮዝ ኮምፕሌክስ 3ተኛ ፎቅ
Telegram
@tyrionlanister
12.7K viewsMus Ab, edited  14:54
ክፈት / አስተያየት ይስጡ
2021-06-22 22:20:19 ELITE EDUCATIONAL CONSULTANCY pinned a photo
19:20
ክፈት / አስተያየት ይስጡ
2021-06-22 22:19:48
እንኳን ደስ ያላችሁ! ውድ ደንበኞቻችን
ELITE EDUCATIONAL CONSULTANCY
አሜሪካ በካንሰስ ከተማ በሚገኘው UNIVERSITY OF WICHITA ህጋዊ ወኪል መሆናችንን ስናበስር በታላቅ ደስታ ነው።
Dear customers we are glad to anounce you that ELITE EDUCATIONAL CONSULTANCY has become the official agent of UNIVERSITY OF WICHITA located
In USA city of Kansas.
ለበለጠ መረጃ በቴሌግራም ቻናላችን @eliteeducationethiopia
Our website
Www.elitconsultants.com
ስልክ በ 0911430769/0929232033
አድራሻችን ከቦሌ መድሀኒአለም ወደ ጎላጉል በሚወስደው መንገድ ላይ ከአዲሱ ስቴድየም ፊትለፊት
ዳንዲሮዝ ኮምፕሌክስ 3ተኛ ፎቅ
9.6K viewsMus Ab, edited  19:19
ክፈት / አስተያየት ይስጡ
2021-06-17 23:00:51
ካናዳ

የትምህርት ቪዛ
የሚያስፈልጉ ማስረጃዎች

1. ፓስፖርት
2. የትምህርት መረጃ
ትራንስክሪብት ና የማትሪክ ውጤት
3. የእንግሊዝኛ ፈተና ብቃት ማረጋገጫ ፈተና

የማመልከቻ ክፍያ :- 20,000ብር
የኤጀንት ክፍያ :- 130,000 ብር


ተጨማሪ ነጥቦች

ለሁለተኛ ዲግሪ አመልካቾች ዲግሪ እና ስቱደንት ኮፒ ያስፈልጋል።

ባንክ ስቴትመንት ከ 800,000 ብር ጀምሮ ማቅረብ ግዴታ ነው። ይህም ማለት ውሉን ከተፈራረምንበት ጀምሮ እስከ 2 ወር ድረስ ባለው ጊዜ ይሆናል።

ስፖንሰር ላላችሁ አመልካቾች ከባንክ ስቴትመንት በተጨማሪ ስፖንሰር ባደረጋችሁ ሠው የተፈረመ ደብዳቤ እና የስፖንሰራችሁ ፖስፖርት ኮፒ ማቅረብ ያስፈልጋል።

የእንግሊዝኛ ፈተና ብቃት ማረጋገጫ ፈተና ማቅረብ ግዴታ አይደለም።

ብዛት :- 10 ተማሪ

ለበለጠ መረጃ በቴሌግራም ቻናላችን @eliteeducationethiopia
Our website
Www.elitconsultants.com
ስልክ በ 0911430769
አድራሻችን ከቦሌ መድሀኒአለም ወደ ጎላጉል በሚወስደው መንገድ ላይ ከአዲሱ ስቴድየም ፊትለፊት
ዳንዲሮዝ ኮምፕሌክስ 3ተኛ ፎቅ
10.4K viewsMus Ab, edited  20:00
ክፈት / አስተያየት ይስጡ
2021-06-15 22:33:31
Let us help you embark on your journey ! Study in Russia for your Bachelors or Masters degree at world class institutions with low tuition and living costs. Limited Seats Available!
ለበለጠ መረጃ በቴሌግራም ቻናላችን @eliteeducationethiopia
Our website
Www.elitconsultants.com
ስልክ በ 0911430769/0929232033
አድራሻችን ከቦሌ መድሀኒአለም ወደ ጎላጉል በሚወስደው መንገድ ላይ ከአዲሱ ስቴድየም ፊትለፊት
ዳንዲሮዝ ኮምፕሌክስ 3ተኛ ፎቅ
9.3K viewsMus Ab, edited  19:33
ክፈት / አስተያየት ይስጡ