Get Mystery Box with random crypto!

'አለመቻል' የሚባለው እንዴት ያለ ነው..? ሲደክም ነው እንዴ..ሩህ ስታነባ....ጀሰድ ሲዝል | Ekutiinaa😍😘😍😘😉

"አለመቻል" የሚባለው እንዴት ያለ ነው..?
ሲደክም ነው እንዴ..ሩህ ስታነባ....ጀሰድ ሲዝል ...ህልም ሲተን..ልፋት ስመክን...ሁሉ ባዶ ሲሆን ..ዱንያ ስትከፋ... አለመቻል እንዴት ያለ ነው...?የተደራረበብን መከራ ድንገት እንክትክት ሊያደርገን ሲንደፋደፍ ነው...የተከመረብን ብሶት ድንገት ፈንቅሎ ሊጥለን ሲታገለን ነው...ወይስ ሽሯል ያልነው ቁስል ዳግም ሲላጥ ነው...እኮ አለመቻል እንዴት እንዴት ያለ ነው...?