Get Mystery Box with random crypto!

ከሰው መሃል ምን አይኔ ላይ ጣለሽ ላይመለስ ልቤ በቃ ተከተለሽ እሰይምሽ እጠራሽ ቸገርኝ ለቆን | 😍Best Profile Pictures😍

ከሰው መሃል
ምን አይኔ ላይ ጣለሽ
ላይመለስ ልቤ በቃ ተከተለሽ
እሰይምሽ እጠራሽ ቸገርኝ
ለቆንጆ ሚሆን ቆንጆ ቃል አጠረኝ
አፍቅሬሽ አፍቅሬሻለሁ
አፍቅሬሽ አፍቅሬሻለሁ
አይኖችሽን አይቼ ሳገግም
አንደበትሽ ይገለኛል ዳግም

- ሚካኤል በላይነህ
- አሸነፈ ልቤ

@ei_du @ei_du @ei_du