Get Mystery Box with random crypto!

ETHIO FITNESS & NUTRITION (ADAMA)

የቴሌግራም ቻናል አርማ efn_adama — ETHIO FITNESS & NUTRITION (ADAMA) E
የቴሌግራም ቻናል አርማ efn_adama — ETHIO FITNESS & NUTRITION (ADAMA)
የሰርጥ አድራሻ: @efn_adama
ምድቦች: መዝናኛዎች
ቋንቋ: አማርኛ
ተመዝጋቢዎች: 10.94K

Ratings & Reviews

2.00

2 reviews

Reviews can be left only by registered users. All reviews are moderated by admins.

5 stars

0

4 stars

0

3 stars

0

2 stars

2

1 stars

0


የቅርብ ጊዜ መልዕክቶች 2

2023-03-13 11:30:16
በአጭር ጊዜ የሰውነታችንን ጡንቻ በፍጥነት ለማሳደግ ፣ የተስተካከለ አቋም ለማግኘት እና የሰውነት ክብደት  መጨመሪያ ፕሮቲን ፓውደር።

ከፍተኛ ጥራትን ይዞ፣ በፍጥነት ከሰውነት ጋር በሚዋሃደው የዌይ ኮር ፕሮቲን ታግዘዉ የሚመኙትን የሰውነት ግብ ከእኛ ጋር ያሳኩ!

በአዉሮፖ በጥራት የተመረተ

+251966113766
  9369 ላይ ይደውሉ

አድራሻ:-   አዳማ ፖስታ ቤት ሶሬቲ ህንፃ ፊትለፊት ጀርመን ሲቲ ሞል 1ኛ ፎቅ ሱቅ ቁጥር 110

ልብ ይበሉ ሁሉም ምርቶች በኢትዮጵያ ምግብ እና መድኃኒት ባለስልጣን ተመዝግበው አስፈላጊውን ፍቃድ ያገኙ ናቸው።

Join  https://t.me/+RCaZ_Ka6SOrlz0u5
142 viewsedited  08:30
ክፈት / አስተያየት ይስጡ
2023-03-13 11:30:16
የምናቀርባቸዉ ምርቶች በሙሉ ዘመኑ በደረሰባቸዉ የተራቀቀ ቴክኖሎጂ በጥራት የሚመረቱ እና በኢትዮጵያ ምግብ እና መድኃኒት ባለስልጣን ተመዝግበው አስፈላጊውን ፍቃድ ያገኙ ናቸው።

Join  https://t.me/+RCaZ_Ka6SOrlz0u5
135 viewsedited  08:30
ክፈት / አስተያየት ይስጡ
2023-03-13 11:29:41
Whey Core

አይብ በሚዘጋጅበት ጊዜ ከቅቤው ከሚለየው ወተት ውስጥ ካለው የውሃ ክፍል የሚዘጋጀው የዌይ (የአጓት) ፕሮቲን፤ በውስጡ በያዛቸው ኤንዛይሞች አማካኝነት የምግብን መፈጨት በማፋጠን ሰውነታችን በቶሎ እንዲጠቀምበት ይረዳል።

Platinum Mass

ለተሻለ ውጤት ስፖርት በሚሰሩበት ወቅት ይጠቀሙት። ከአካል ብቃት እንቅስቃሴ በኋላ ፕሮቲን መውሰድ ሰውነትዎ በተቻለ ፍጥነት በጡንቻ ሕብረ ሕዋስዎ ውስጥ እንዲዋሃድ ይረዳል።

Creatine Monohydrate

ቪታሚኖችን ፣ ቢሲኤኤዎችን ፣ ክሬቲንን እና ትሪቡለስን የያዘው ይህ የፕሮቲን እና ካርቦሃይድሬት ድብልቅ የጡንቻን ብዛት በፍጥነት እና በብቃት ለማጎልበት የሚረዳዎትን በቂ የፕሮቲን ፍጆታ በማረጋገጥ የሰውነትዎን ጂኤች እና ቴስቶስትሮን ደረጃን ለማሳደግ የሚያስፈልግዎት ብቸኛው ውህድ ነው።

በአንድ የሾርባ ማንኪያ 5 ግራም ከፍተኛ ጥራት ያለው ክሬቲን አካላዊ ብቃትን ለማሻሻል እና ጡንቻዎችዎ ከአካል ብቃት እንቅስቃሴ በኋላ በፍጥነት እንዲያገግሙ በመርዳት ከመቼውም ጊዜ የበለጠ ጥንካሬ ፣ ፍጥነት እና ብርታት ይሰጥዎታል።
ይህ ምርት በዱቄት መልክ የሚገኝ ሲሆን እንደሌሎቹ ምርቶቻችን ባለጣዕም አይድሉም

አድራሻ - አዳማ - ፖስታ ቤት ሶሬቲ ህንፃ ፊትለፊት ጀርመን ሲቲ ሞል 1ኛ ፎቅ ሱቅ ቁጥር 110

+251966113766

በውስጥ መስመር @ETHIO_FITNESS_NUTRITION

ወይም ወደ ጥሪ ማእከላችን ይደውሉልን 9369

Join  https://t.me/+RCaZ_Ka6SOrlz0u5
129 views08:29
ክፈት / አስተያየት ይስጡ
2023-03-13 11:29:41
አድራሻ - አዳማ - ፖስታ ቤት ሶሬቲ ህንፃ ፊትለፊት ጀርመን ሲቲ ሞል 1ኛ ፎቅ ሱቅ ቁጥር 110

+251966113766

በውስጥ መስመር @ETHIO_FITNESS_NUTRITION

ወይም ወደ ጥሪ ማእከላችን ይደውሉልን 9369

Join  https://t.me/+RCaZ_Ka6SOrlz0u5
118 views08:29
ክፈት / አስተያየት ይስጡ
2023-03-13 11:29:40
PLATINUM MASS

1,250 ካሎሪ
61 ግራም ፕሮቲን
6 G ግራም ግሉታሚን
9 G ግራም ክሬቲን
2 G ግራም ቢሲኤኤ
ቪታሚኖችን

የያዘው ይህ የከፍተኛ የፕሮቲን እና ካርቦሃይድሬት ድብልቅ የጡንቻን ብዛት በፍጥነት እና በብቃት ለማጎልበት የሚረዳዎትን በቂ የፕሮቲን ፍጆታ በማረጋገጥ የሰውነትዎን ጂኤች እና ቴስቶስትሮን ደረጃን ለማሳደግ የሚያስፈልግዎት ውህድ ነው።

በ1kg, 2.27kg, 4.54kg እኛ ጋር ያገኙታል

አድራሻ-አዲስ አበባ ከመገናኛ ወደ ሾላ በሚወስደው መንገድ ፣ ከዘፍመሽ 200 ሜትር ወረድ ብሎ ግሬስ ሲቲ ሞል
9369 ላይ አሁኑኑ ይደውሉ

አዳማ - ፖስታ ቤት ሶሬቲ ህንፃ ፊትለፊት ጀርመን ሲቲ ሞል 1ኛ ፎቅ ሱቅ ቁጥር 110
9369 ላይ አሁኑኑ ይደውሉ

አድራሻ-አርባምንጭ ሲቀላ ከቱሪስት ሆቴል በስተቀኝ ሀሌሉያ ሕንፃ 1ኛ ፎቅ 9369

አድራሻ-ባህርዳር ዋርካው (ምስራቅ ፀሐይ)የገበያ ማዕከል ዋናው ገበያ ፒያሳ ህንፃ ጎን 1ኛ ፎቅ 83 ቁጥር 9369


Join  https://t.me/+RCaZ_Ka6SOrlz0u5
120 viewsedited  08:29
ክፈት / አስተያየት ይስጡ
2023-03-13 11:29:40
የአካል ብቃት እንቅስቃሴ እምቅ አቅምን ለመክፈት ቁልፍ ነው። በማንኛውም የሕይወት መስክ ያለማቋረጥ ለማደግ ግቦች አስፈላጊ ናቸው...ግን ጠንክሮ መሥራት ይጠይቃል።
9369 ላይ ይደውሉ

አድራሻ - አዲስ አበባ ከመገናኛ ወደ ሾላ በሚወስደው መንገድ ፣ ከዘፍመሽ 200 ሜትር ወረድ ብሎ ግሬስ ሲቲ ሞል
አርባምንጭ ሲቀላ ከቱሪስት ሆቴል በስተቀኝ ሀሌሉያ ሕንፃ 1ኛ ፎቅ
ባህርዳር ዋርካው (ምስራቅ ፀሐይ)የገበያ ማዕከል ዋናው ገበያ ፒያሳ ህንፃ ጎን 1ኛ ፎቅ 83 ቁጥር
አዳማ ፖስታ ቤት ሶሬቲ ህንፃ ፊትለፊት ጀርመን ሲቲ ሞል 1ኛ ፎቅ ሱቅ ቁጥር 110

Join  https://t.me/+RCaZ_Ka6SOrlz0u5
107 viewsedited  08:29
ክፈት / አስተያየት ይስጡ
2023-03-13 11:29:39
127 views08:29
ክፈት / አስተያየት ይስጡ
2023-03-13 11:29:39
ኦሜጋ -3 ፋቲ አሲድ ለሰዉነታችን አስፈላጊ ከሚባሉ ንጥረ ነገሮች መሀል ይመደባሉ እነዚህንም ንጥረ ነገሮች ሰውነታችን በራሱ መስራት ስለማይችል ከምግብ አሊያም ከsupplements ማግኘት ይኖርብናል። የኦሜጋ -3 ቅባቶች ጠቀሜታ ዘርፈ ብዙ ቢሆንም አብዛኛዎቻችን በምንከተለዉ የአመጋገብ ስርአት በቀን የሚያስፈልገንን መጠን ማግኘት አንችልም። ስለዚህ ጥቅማቸውን እና በሰውነት ላይ የሚፈጣሩትን ተጽእኖ ማወቅ አስፈላጊ ነው።

⚕️ለድብርት እና ጭንቀትን
⚕️ለዓይን ጤና
⚕️በልጆች ላይ የ ADHD ምልክቶችን ይቀንሳሉ
⚕️የሜታቦሊክ ሲንድሮም ምልክቶችን ይቀንሳሉ
⚕️እብጠትን ይቀንሳሉ
⚕️ራስን በራስ የሚያጠቁ በሽታዎችን ለመከላከል
⚕️የወር አበባ ህመምን ለመቀነስ
⚕️የእንቅልፍ ጥራትን ለማሻሻል
⚕️የልብ ህመም ለመከላከል

+251966113766
  9369 ላይ ይደውሉ

አድራሻ:-   አዳማ ፖስታ ቤት ሶሬቲ ህንፃ ፊትለፊት ጀርመን ሲቲ ሞል 1ኛ ፎቅ ሱቅ ቁጥር 110

ልብ ይበሉ ሁሉም ምርቶች በኢትዮጵያ ምግብ እና መድኃኒት ባለስልጣን ተመዝግበው አስፈላጊውን ፍቃድ ያገኙ ናቸው።
130 views08:29
ክፈት / አስተያየት ይስጡ
2023-03-13 11:29:39
በአጭር ጊዜ የሰውነታችንን ጡንቻ በፍጥነት ለማሳደግ ፣ የተስተካከለ አቋም ለማግኘት እና የሰውነት ክብደት  መጨመሪያ ፕሮቲን ፓውደር።

ከፍተኛ ጥራትን ይዞ፣ በፍጥነት ከሰውነት ጋር በሚዋሃደው የዌይ ኮር ፕሮቲን ታግዘዉ የሚመኙትን የሰውነት ግብ ከእኛ ጋር ያሳኩ!

በአዉሮፖ በጥራት የተመረተ

+251966113766
  9369 ላይ ይደውሉ

አድራሻ:-   አዳማ ፖስታ ቤት ሶሬቲ ህንፃ ፊትለፊት ጀርመን ሲቲ ሞል 1ኛ ፎቅ ሱቅ ቁጥር 110

ልብ ይበሉ ሁሉም ምርቶች በኢትዮጵያ ምግብ እና መድኃኒት ባለስልጣን ተመዝግበው አስፈላጊውን ፍቃድ ያገኙ ናቸው።
97 views08:29
ክፈት / አስተያየት ይስጡ