Get Mystery Box with random crypto!

ኦሜጋ -3 ፋቲ አሲድ ለሰዉነታችን አስፈላጊ ከሚባሉ ንጥረ ነገሮች መሀል ይመደባሉ እነዚህንም ንጥረ | ETHIO FITNESS & NUTRITION (ADAMA)

ኦሜጋ -3 ፋቲ አሲድ ለሰዉነታችን አስፈላጊ ከሚባሉ ንጥረ ነገሮች መሀል ይመደባሉ እነዚህንም ንጥረ ነገሮች ሰውነታችን በራሱ መስራት ስለማይችል ከምግብ አሊያም ከsupplements ማግኘት ይኖርብናል። የኦሜጋ -3 ቅባቶች ጠቀሜታ ዘርፈ ብዙ ቢሆንም አብዛኛዎቻችን በምንከተለዉ የአመጋገብ ስርአት በቀን የሚያስፈልገንን መጠን ማግኘት አንችልም። ስለዚህ ጥቅማቸውን እና በሰውነት ላይ የሚፈጣሩትን ተጽእኖ ማወቅ አስፈላጊ ነው።

⚕️ለድብርት እና ጭንቀትን
⚕️ለዓይን ጤና
⚕️በልጆች ላይ የ ADHD ምልክቶችን ይቀንሳሉ
⚕️የሜታቦሊክ ሲንድሮም ምልክቶችን ይቀንሳሉ
⚕️እብጠትን ይቀንሳሉ
⚕️ራስን በራስ የሚያጠቁ በሽታዎችን ለመከላከል
⚕️የወር አበባ ህመምን ለመቀነስ
⚕️የእንቅልፍ ጥራትን ለማሻሻል
⚕️የልብ ህመም ለመከላከል

+251966113766
  9369 ላይ ይደውሉ

አድራሻ:-   አዳማ ፖስታ ቤት ሶሬቲ ህንፃ ፊትለፊት ጀርመን ሲቲ ሞል 1ኛ ፎቅ ሱቅ ቁጥር 110

ልብ ይበሉ ሁሉም ምርቶች በኢትዮጵያ ምግብ እና መድኃኒት ባለስልጣን ተመዝግበው አስፈላጊውን ፍቃድ ያገኙ ናቸው።

Join https://t.me/+RCaZ_Ka6SOrlz0u5