Get Mystery Box with random crypto!

★የኢትዮጵያ ስታቲስቲክስ አገልግሎት ከዚህ በታች በተጠቀሱት ክፍት የሥራ መደቦች ላይ ተፈላጊ ችሎታ | EffoyJobs - Effoysira.com

★የኢትዮጵያ ስታቲስቲክስ አገልግሎት ከዚህ በታች በተጠቀሱት ክፍት የሥራ መደቦች ላይ ተፈላጊ ችሎታውን አሟልተው ከሚመዘገቡ ሥራ ፈላጊዎች መካከል ቀጥሮ ማሰራት ይፈልጋል።

ስለሆነም ተፈላጊ ችሎታውን አሟልታችሁ ለመወዳደር የምትፈልጉ ሥራ ፈላጊዎች ካላችሁ ይህ የቅጥር ማስታወቂያ ከወጣበት ዕለት አንስቶ ከታች በተገለፀው የሥራ ቀናት ውስጥ መመዝገብ የምትችሉ መሆኑን እናሳውቃለን።

Professions: በጆርናሊዝም እና ኮሚውኒኬሽን፣ ጋዜጠኝነት፣ ዓለም አቀፍ ግንኙነትና ፖለቲካል ሳይንስ፣ ቋንቋና ሥነ-ፅሁፍ፣ ሥነ-ፅሁፍ፣ ቋንቋ አማርኛ ወይም እንግሊዘኛ) ኮሚውኒኬሽንና ህዝብ
ግንኙነት፣ ህዝብ ግንኙነት ወይም ዓለም አቀፍ ግንኙነት ወይም ሚዲያ ወይም ቋንቋና ፎሪን ላንጉጅና ሊትሬቸር ወይም ኢትዮጵያን ላንጉጅና ሊትሬቸር ወይም ፎክሎር ወይም ሥነልሳን።

የፅህፈትና ቢሮ አስተዳደር
ወይም ሴክሬታሪያል ሳይንስና ኦፊስ ማኔጅመንት ወይም ሴክሬታሪ
ቴክኖሎጂ ወይም ኮምፒውተራይዝ ሴክሬታሪያል ሳይንስ እና
ኦፊስ ማኔጅመንት ወይም ከስተመር ኮንታክት እና ሴክሬታሪያል
ኦፕሬሽን ወይም በኢንፎርሜሽን ቴክኖሎጂ ወይም ኮምፒውተሮ
ሳይንስ ወይም አይሲቲ ወይም አይቲ ወይም ኢንፎርሜሽን ሳይንስ
ወይም ኢንፎርሜሽን ሲስተም ወይም አይቲ ሰፖርት ሰርቪስ ወይም ኮምፒውተር ሳይንስና ኢንፎርሜሽን ቴክኖሎጂ ወይም ኢንፎርሜሽን
ሳይንስ እና ቴክኖሎጂ ወይም አይሲቲ ሰፖርት ሰርቪስ ወይም አይሲቲ
ሰፖርት እና ሲስተም ሰርቪስ ወይም አድሚኒስትሬቲቭ ማኔጅመንት
ቴከኖሎጂ ወይም አድሚኒስትሬቲቭ ሰርቪስ ማኔጅመንት ወይም
ቴክኖሎጂ ሲስተም እና ኦፊስ ማኔጅመነት ወይም አድሚኒስትሬቲቭ
ኦፊስ ማኔጅመነት ወይም ቴክኖሎጂ ሲስተም ኦፊስ አድሚኒስትሬሽን
ወይም አድሚኒስትሬቲቭ ሰርቪስ ማኔጅመንት ኢድሚኒስትሬሽን
ኤንድ ኢንፎርሜሽን ሲስተም ወይም የቢሮ አስተዳደር እና ቴከኖሎጂ
(Office Administration and Office Technology)

How to Apply??

https://effoysira.com/central-statistical-agency-vacancy-2024/