ውድ የድህረ-ክፍያ ተጠቃሚ ደንበኞቸቻችን ወርሃዊ የኤሌክትሪክ ፍጆታ ሂሳብዎን #በቴሌና ንግድ ባንክ በኩል ከተዘረጉ ዘመናዊ የክፍያ አማራጮች በተጨማሪ #በአዋሽ ብር ፕሮ ይክፈሉ፡፡ የፍጆታ ሂሳብዎን በተዘረጉ ዘመናዊ የክፍያ አማራጮች ሲፈፅሙ ጊዜዎን፣ ጉልበትዎን እንዲሁም ገንዘብዎን ይቆጥባሉ፡፡ #የኢትዮጵያኤሌክትሪክአገልግሎት 5.8K views06:20