Get Mystery Box with random crypto!

የቅድመ ጥንቃቄ ማሳሰቢያ ግንቦት 02 ቀን 2015 ዓ.ም ጀምሮ ለ72 ሰዓታት የከፍተኛ መስመር የ | Ethiopian Electric Utility

የቅድመ ጥንቃቄ ማሳሰቢያ

ግንቦት 02 ቀን 2015 ዓ.ም ጀምሮ ለ72 ሰዓታት የከፍተኛ መስመር የማሻሻያ ስራ ስለሚከናወን በሶዶ ከተማ፣ ቦዲቲ ከተማና አካባቢው፣ ሁምቦ ከተማና አካባቢው፣ በዴሳ ከተማና አካባቢው፣ ብላቴ ጦር ካምፕ፣ ጉልጉላና ሆቢቻ ከተሞች የኤሌክትሪክ አገልግሎት የሚቋረጥ ይሆናል።

በመሆኑም ከላይ በተገለጹት አካባቢዎች የምትገኙ ደንበኞቻችን ከወዲሁ ተገቢውን ቅድመ ዝግጅት እንድታደርጉ በአክብሮት እናሳስባለን፡፡

#የኢትዮጵያኤሌክትሪክአገልግሎት

ወቅታዊና ትኩስ መረጃዎች ወዲያውኑ እንዲደርሳችሁ ይህንን ድረ-ገፅ፡ http://www.eeu.gov.et