ውድ የድህረ-ክፍያ ተጠቃሚ ደንበኞቻችን፤የተጠቀማችሁበትን ወርሃዊ የኤሌክትሪክ ፍጆታ ሂሳብ ቀላልና ምቹ በሆነው #የቴሌ_ብር ሞባይል መተግበሪያ ይክፈሉ፡፡ ደንበኛችን *127# አጭር ቁጥር በመጠቀም ሳይጉላሉና ሳይንከራተቱ ወርሃዊ የኤሌክትሪክ ፍጆታ ሂሳብዎን ካሉበት ሆነው በቀላሉ በቴሌብር ይክፈሉ፡፡ #የኢትዮጵያኤሌክትሪክአገልግሎት ለበለጠ መረጃ ይህንን ድረ-ገፅ፡ http://www.eeu.gov.et 2.6K viewsedited 09:31