Get Mystery Box with random crypto!

እንኳን ለ1497ኛው የመውሊድ በዓል በሰላም አደረሳችሁ **** የኢትዮጵያ ኤሌክትሪክ አገልግሎት ለ | Ethiopian Electric Utility

እንኳን ለ1497ኛው የመውሊድ በዓል በሰላም አደረሳችሁ
****
የኢትዮጵያ ኤሌክትሪክ አገልግሎት ለመላው የእስልምና ዕምነት ተከታዮች እንኳን ለ1497ኛው የመውሊድ በዓል በሰላም አደረሳችሁ እያለ በዓሉ የሰላም፣የጤና እና የፍቅር እንዲሆንላችሁ ይመኛል፡፡

በዓሉን ስታከበሩ የኤሌክትሪክ አደጋ እንዳይከስት ጥንቃቄ እንድታደርጉ፣በቤት ውስጥ የምትገለገሉባቸው ቁሳቁሶች ለአደጋ የማያጋልጡና ኃይል ቆጣቢ መሆናቸውን እንድታረጋግጡ እና የኃይል ጭነት በማይበዛበት ሰዓት በተለይ ከምሽቱ 3፡00 እስከ ንጋት 12፡00 ባለው ጊዜ እንድትጠቀሙ እናሳስባለን፡፡

#የኢትዮጵያኤሌክትሪክአገልግሎት

ወቅታዊና ትኩስ የተቋማችን መረጃዎች ወዲያውኑ እንዲደርሳችሁ እነዚህን የትስስር ገፆቻችንን ይወዳጁ፡-

ፌስቡክ፡ https://www.facebook.com/EEUOfficial/
ቲዊተር፡ https://twitter.com/EEUEthiopia
ቴሌግራም፡ t.me/eeuethiopia
ዩቱዩብ: https://www.youtube.com/c/EthiopianElectricUtility
ድረ-ገፅ፡ http://www.eeu.gov.et