Get Mystery Box with random crypto!

እንኳን ለ2015 ዓ.ም የኢሬቻ በዓል በሰላም አደረሳችሁ ***************** የኢትዮጵያ | Ethiopian Electric Utility

እንኳን ለ2015 ዓ.ም የኢሬቻ በዓል በሰላም አደረሳችሁ
*****************
የኢትዮጵያ ኤሌክትሪክ አገልግሎት እንኳን ለ2015 ዓ.ም የምስጋና፣ የፍቅር፣ የሰላም፣ የይቅርታና የወንድማማችነት ተምሳሌት ለሆነው የኢሬቻ በዓል በሰላም አደረሳችሁ እያለ በዓሉን ለማክበር ሲባል በሚደረጉ ዝግጅቶች ላይ የኤሌክትሪክ ምሰሶዎች እና ማስተላለፊያ መስመሮች የኤሌክትሪክ አደጋ እንዳያስከትሉ ጥንቃቄ እንድታደርጉ በአክብሮት ያሳስባል፡፡

#የኢትዮጵያኤሌክትሪክአገልግሎት

ወቅታዊና ትኩስ የተቋማችን መረጃዎች ወዲያውኑ እንዲደርሳችሁ እነዚህን የትስስር ገፆቻችንን ይወዳጁ፡-

ፌስቡክ፡ https://www.facebook.com/EEUOfficial/
ቲዊተር፡ https://twitter.com/EEUEthiopia
ቴሌግራም፡ t.me/eeuethiopia
ዩቱዩብ: https://www.youtube.com/c/EthiopianElectricUtility
ድረ-ገፅ፡ http://www.eeu.gov.et