የኢኤአ የሳምንቱ አበይት መረጃዎች ሲታወሱ
*************
• ወርሃዊ የኤሌክትሪክ ፍጆታ ሂሳብ እንዴት በቀላሉ ማወቅ እንደሚቻል የሚያሳይ መረጃ፣
• ለፍጆታ የተሰጠን የኤሌክትሪክ ኃይል ያላግባብ መጠቀም ጉዳቱና ተጠያቂነት፣
• ወርሃዊ የኤሌክትሪክ ፍጆታ በቴሌ ብር መተግበሪያ ለመክፈል የሚያስችሉ ቅድመ ተከተሎች፣
• በኤሌክትሪክ መሰረተ-ልማት ላይ የሚፈፀም ስርቆትና የሚያስከትለው ተጠያቂነት፣
• የተቋሙ መሰረታዊ ሠራተኛ የ2014 በጀት ዓመት አፈፃፀምና የኦዲት ሪፖረት ማድመጥ እንዲሁም የቀጣይ በጀት የትኩረት አቅጣጫዎችን ለማስቀመጥ ዓመታዊ ጉባዔ ማካሄዱን፣
• የኤሌክትሪክ አገልግሎት ለማግኘት የሚያስፈልጉ ቅድመ ሁኔታዎችን፣
• ኤሌክትሪክ እና የሚያከትለው አደጋ፣
• ተቋሙ በመጪው አዲስ ዓመት የኃይል መቆራረጥ ለመቀነስ እያከናወናቸው የሚገኙ የቅድመ ዝግጅት ስራዎች፣
• የደቡብ እና ምዕራብ አዲስ አበባ ዲስትሪክቶች መጪው አዲስ ዓመትን አስመልክቶ ያከናወኑዋቸው አስፈላጊ የቅድመ ዝግጅት ሥራዎች አበይት መረጃዎቻችን ነበሩ፡፡
ሠናይ ቅዳሜና ዕሁድ እንዲሆንላችሁ ተመኘን!
#የኢትዮጵያኤሌክትሪክአገልግሎት
ወቅታዊና ትኩስ የተቋማችን መረጃዎች ወዲያውኑ እንዲደርሳችሁ እነዚህን የትስስር ገፆቻችንን ይወዳጁ፡-
ፌስቡክ፡ https://www.facebook.com/EEUOfficial/
ቲዊተር፡ https://twitter.com/EEUEthiopia
ቴሌግራም፡ t.me/eeuethiopia
ዩቱዩብ: https://www.youtube.com/c/EthiopianElectricUtility
ድረ-ገፅ፡ http://www.eeu.gov.et