Get Mystery Box with random crypto!

አዲስ አበባ ዩኒቨርሲቲ የ12ኛ ክፍል ብሔራዊ ፈተና የሚወስዱ ተማሪዎችን መቀበል ጀምሯል። ዩኒቨ | Educate Ethiopia

አዲስ አበባ ዩኒቨርሲቲ የ12ኛ ክፍል ብሔራዊ ፈተና የሚወስዱ ተማሪዎችን መቀበል ጀምሯል።

ዩኒቨርሲቲው በዘጠኝ ካምፓሶቹ ከ38 ሺህ በላይ የ12ኛ ክፍል ተፈታኝ ተማሪዎችን እንደሚቀበል ተገልጿል።

ለበለጠ ትምህርታዊ መረጃ @educate_ethiopia ቤተሰብ ይሁኑ

Credit: tikvah