Get Mystery Box with random crypto!

የወልቂጤ ዩኒቨርሲቲ  የ12ኛ ክፍል ተፈታኝ ተማሪዎችን እየተቀበለ ነው። ---------------- | Educate Ethiopia

የወልቂጤ ዩኒቨርሲቲ  የ12ኛ ክፍል ተፈታኝ ተማሪዎችን እየተቀበለ ነው።
----------------------------------------------

የወልቂጤ ዩኒቨርሲቲ የ2014ዓ.ም  የ12ኛ ክፍል የመጀመሪያ ዙር ማህበራዊ ሳይንስ  ተፈታኝ ተማሪዎችን እየተቀበለ ይገኛል።

የዩኒቨርስቲው ፕሬዚዳንት ፋሪስ ደሊል( ዶ/ር ) ዩኒቨርሲቲው አስፈላጊውን ዝግጅት  ሲያደርግ መቆየቱን ገልፀው ተፈታኝ ተማሪዎችን እንኳን ደህና መጣችሁ በማለት እየተቀበለ እንደሚገኝ ገልፀዋል።

ዩኒቨርስቲው በመጀመሪያ ዙር 12,587 የማህበራዊ ሳይንስ ተፈታኞችን ተቀብሎ የሚያስፈትን መሆኑን ገልፀዋል።

የ2014ዓ.ም የ12ኛየመጀመሪያ ዙር ተፈታኞች ከ ትላንት ጀምሮ ወደ ዩኒቨርስቲዎች እየገቡ ይገኛሉ