Get Mystery Box with random crypto!

የ2015 የትምህርት ዘመን ተጀምሯል። የ2015 ዓ.ም የትምህርት ዘመን በዛሬው ዕለት መጀመሩን | Educate Ethiopia

የ2015 የትምህርት ዘመን ተጀምሯል።

የ2015 ዓ.ም የትምህርት ዘመን በዛሬው ዕለት መጀመሩን የትምህርት ሚኒስቴር አስታውቋል።

በተመሳሳይ በአዲስ አበባ ከተማ አስተዳደር የ2015 ዓ.ም የትምህርት ዘመን ማስጀመሪያ መርሃ ግብር ተካሂዷል።

የዘንድሮው የትምህርት ዘመን በአዲስ አበባ ከተማ በአዲስ ስርዓተ ትምህርት ትግበራ መጀመሩ ተገልጿል።


ለበለጠ ትምህርታዊ መረጃ @educate_ethiopia ቤተሰብ ይሁኑ