Get Mystery Box with random crypto!

ebstv worldwide📡☑️

የቴሌግራም ቻናል አርማ ebstvworldwide — ebstv worldwide📡☑️ E
የቴሌግራም ቻናል አርማ ebstvworldwide — ebstv worldwide📡☑️
የሰርጥ አድራሻ: @ebstvworldwide
ምድቦች: ዜና
ቋንቋ: አማርኛ
ተመዝጋቢዎች: 40.30K
የሰርጥ መግለጫ

Welcome to EBS TV WORLDWIDE Telegram! We have daily news brief, interesting videos and breaking news updates. Don’t forget to share it with your friends.
@ebstvworldwidebot
@EbswhatsnewBot

Ratings & Reviews

3.33

3 reviews

Reviews can be left only by registered users. All reviews are moderated by admins.

5 stars

1

4 stars

0

3 stars

1

2 stars

1

1 stars

0


የቅርብ ጊዜ መልዕክቶች 174

2022-05-20 11:04:23
አሳዛኝ ዜና

ተወዳጁ ኮሜዲያን ወንድወሰን ብርሃኑ (ዶክሌ) ባጋጠመው የልብ ህመም ምክንያት ዋሽንግተን ዲሲ በሚገኘው ሜድስታር ሆስፒታል በህክምና ሲረዳ ቆይቶ በዛሬው እለት ግንቦት 11, 2014 በተወለደ በ57 አመቱ ከዚህ አለም በሞት ተለይቷል።

ዶክሌ ላለፉት ሁለት አስርት አመታት በኮሜዲው ዘርፍ አዝናኝ፣ አስተማሪ እና ቁምነገር አዘል የኮሜዲ ስራዎችን ሲያቀርብ መቆየቱ ይታወቃል። ዶክሌ ሀገራችን ካፈራቻቸው ብርቅዬና ግንባር ቀደም ኮሜዲያኖች ውስጥ አንዱ ሲሆን ባለትዳርና የ5 ልጆች አባት ነበር።

የኢቢኤስ ቴሌቭዥን ለቤተሰቦቹ እና ለአድናቂዎቹ መፅናናትን ይመኛል ::
2.7K views08:04
ክፈት / አስተያየት ይስጡ
2022-05-19 01:52:41
አይንትራክት ፍራንክፈርት

አይንትራክት ፍራንክፈርት ሬንጀርስን በመለያ ፍፁም ቅጣት ምት በማሸነፍ የ2022 የአውሮፓ ሊግ አሸናፊ ሆኗል!!!

ያሎትን አስተያየት እና ጥያቄ በአጭር መልዕክት 7696 ላይ ይላኩልን።

Follow us on: https://linktr.ee/ebstelevision
#ኢቢኤስ
#EBS
409 views22:52
ክፈት / አስተያየት ይስጡ
2022-05-18 14:15:31
20-30 ቅዳሜ ምሽት 2፡30 ይጠብቁን!
2.2K views11:15
ክፈት / አስተያየት ይስጡ
2022-05-18 14:08:49

2.2K views11:08
ክፈት / አስተያየት ይስጡ
2022-05-15 19:50:25

1.6K views16:50
ክፈት / አስተያየት ይስጡ
2022-05-15 19:37:48

1.7K views16:37
ክፈት / አስተያየት ይስጡ
2022-05-15 18:46:05

1.6K views15:46
ክፈት / አስተያየት ይስጡ
2022-05-15 18:22:09

1.7K views15:22
ክፈት / አስተያየት ይስጡ
2022-05-15 17:44:24

1.6K views14:44
ክፈት / አስተያየት ይስጡ
2022-05-15 17:09:56

1.6K views14:09
ክፈት / አስተያየት ይስጡ