Get Mystery Box with random crypto!

የመጨሻው ስንብት ! ዲያጎ አርማናዶ ማራዶና 'ወርቃማው ልጅ' የሽኝት መርሐ ግብር በአሁን ሰዓት | EBS SPORT

የመጨሻው ስንብት !

ዲያጎ አርማናዶ ማራዶና "ወርቃማው ልጅ" የሽኝት መርሐ ግብር በአሁን ሰዓት እተካሄደ ሲሆን የማራዶና አድናቂዎች በስፍራው በመገኘት ለ አንዴ እና ለመጨረሻ ጊዜ እየተሰናበቱት ይገኛሉ ፡፡