Get Mystery Box with random crypto!

🇪🇹 ሸገር ስፖርት⏳ ⚽

የቴሌግራም ቻናል አርማ ebc_tv_sport_news — 🇪🇹 ሸገር ስፖርት⏳ ⚽
የቴሌግራም ቻናል አርማ ebc_tv_sport_news — 🇪🇹 ሸገር ስፖርት⏳ ⚽
የሰርጥ አድራሻ: @ebc_tv_sport_news
ምድቦች: ስፖርት
ቋንቋ: አማርኛ
ተመዝጋቢዎች: 4.03K
የሰርጥ መግለጫ

Ethiopian broadcasting corporation is a 24 working public media.
http://www.ebc.et/

Ratings & Reviews

1.67

3 reviews

Reviews can be left only by registered users. All reviews are moderated by admins.

5 stars

0

4 stars

0

3 stars

0

2 stars

2

1 stars

1


የቅርብ ጊዜ መልዕክቶች 2

2022-07-20 19:14:56
የሮማው አለቃ ጆዜ ሞሪኒሆ በአዲስ ታቱ ብቅ ብለዋል በቀኝ እጅ ክንዳቸው ላይ ማሸነፍ የቻሉትን የአሮፓ ክብሮችን ማለትም የቻምፒዮንስ ሊጊ ኢሮፓ ሊግ እና የ ኮንፈረንስ ሊግ ወንጫን ተነቅሰውታል።
https://t.me/EBC_TV_SPORT_NEWS
400 viewsedited  16:14
ክፈት / አስተያየት ይስጡ
2022-07-20 19:12:46
ማንችስተር ሲቲዋች 2022/23 ከሜዳ ውጪ የሚለብሱትን ማልያ በዚህ መልኩ ይፋ አድርገዋል።
https://t.me/EBC_TV_SPORT_NEWS
397 viewsedited  16:12
ክፈት / አስተያየት ይስጡ
2022-07-20 18:13:46
ባየርን ሙኒክ የማትያስ ዲላይት ዝውውርን ይፋ አድርገዋል።
https://t.me/EBC_TV_SPORT_NEWS
412 viewsedited  15:13
ክፈት / አስተያየት ይስጡ
2022-07-20 18:13:42
አዲሱ የባርሳ ተጫዋች ራፊናህ ዛሬ በተደረገ የወዳጅነት ጨዋታ 2 አሲስት 1 ጎል በማስቆጠር ከወዲሁ ተፅእኖ ፈጣሪ መሆኑን አሳየቷል።
https://t.me/EBC_TV_SPORT_NEWS
436 viewsedited  15:13
ክፈት / አስተያየት ይስጡ
2022-07-20 18:12:39
ሮማ የ ዲባላን ዝውውር ይፋ ማድረግ ችለዋል።
https://t.me/EBC_TV_SPORT_NEWS
448 viewsedited  15:12
ክፈት / አስተያየት ይስጡ
2022-07-19 22:35:53
ባየርን ሙኒክ የሰርጅ ናብሪን ውል እስከ 2026 ድረስ ማርዘማቸውን ይፋ አድርገዋል።
https://t.me/EBC_TV_SPORT_NEWS
569 viewsedited  19:35
ክፈት / አስተያየት ይስጡ
2022-07-18 22:28:04
#Breaking
አርሰናል ዚንቼንኮን ከሲቲ ለማስፈሰም ሙሉ ለሙሉ ከስምምነት ላይ ደርሰዋል።!
https://t.me/EBC_TV_SPORT_NEWS
668 viewsedited  19:28
ክፈት / አስተያየት ይስጡ
2022-07-18 18:22:24
#Breaking
ሮማ ዲይባላን በነፃ ለማስፈረም ሙሉ ለሙሉ ከስምምነት ላይ ደርሰዋል።!
https://t.me/EBC_TV_SPORT_NEWS
676 viewsedited  15:22
ክፈት / አስተያየት ይስጡ
2022-07-18 18:04:47
ኤርሊን ሀላንድ የመጀመርያ ልምምዱን ከማንችስተር ሲቲ ጋር መስራት ችሏል።
https://t.me/EBC_TV_SPORT_NEWS
654 viewsedited  15:04
ክፈት / አስተያየት ይስጡ
2022-07-18 17:59:50
ባየርንሙኒክ ከጁቬንትስ ጋር በስተመጨረሻም በማቲያስ ዴሊት ዝውውር ላይ ከስምምነት ላይ ደረሰዋል።
https://t.me/EBC_TV_SPORT_NEWS
630 viewsedited  14:59
ክፈት / አስተያየት ይስጡ