Get Mystery Box with random crypto!

የሊቨርፑል ተጫዋች የነበረው ሮቢ ፉለር፡- '#ክርስትያኖ_ሮናልዶ ማድረግ ያለበትን ስራ በሙሉ አሳ | 🇪🇹 ሸገር ስፖርት⏳ ⚽

የሊቨርፑል ተጫዋች የነበረው ሮቢ ፉለር፡- "#ክርስትያኖ_ሮናልዶ ማድረግ ያለበትን ስራ በሙሉ አሳክቷል ወደ ዩናይትድ የመጣዉ ጎሎችን ለማስቆጠር ነዉ ስራዉም ነበር።"

ንግግሩን በመቀጠል፡- "በማንቸስተር ዩናይትድ ሽንፈት ተጠያቂው #ክርስቲያኖ አልነበረም። ከዚህ በላይ ይገባው ነበር፣ በግሉ ጥሩ ውጤት አስመዝግቧል፣ ግን በዙሪያው ባሉ የቡድን አጋሮቹ ደስተኛ አይመስለኝም።"

https://t.me/EBC_TV_SPORT_NEWS