Get Mystery Box with random crypto!

ሰባር መረጃ!!! #Ethioኢትዮቴሌኮም በሚል የአካውንት ስም በመጠቀም የፌስቡክ ቻናል ከፍተው | ንስር ዜና Eagle News Official

ሰባር መረጃ!!!


#Ethioኢትዮቴሌኮም በሚል የአካውንት ስም በመጠቀም የፌስቡክ ቻናል ከፍተው 30gb ነፃ የኢንተርኔት አገልግሎት ያግኙ እያሉ ፕሮሞት እያደረጉ ይገኛሉ። ከዛም ስትገቡ የፌስቡክ username እና password በማስገባት login እንድትሉ redirect ያረጓችኋል፤ እናንተ ለሽልማት ብላችሁ የምስጢር መርጃችሁን ስትሞሉ ለነሱ በቀጥታ ይደርሳቸውና በቀላሉ የፌስቡክ አካውንታችሁ በነዚ ጠላፊዎች ቁጥጥር ሥር ይሆናል ማለት ነው።

በመሆኑም ሀሰተኛው አካውንት ከላይ የመጀመሪያዎቹ ሁለት ፎቶዎች ሲሆኑ እስካሁን ድረስም 13 ተከታዮች ብቻ ያሉት ሲሆን ትክክለኛው የኢትዮቴሌኮም አካውንት ደግሞ የሰማያዊ ራይት verified ምልክት ያለበት እና 1.1ሚሊዮን ተከታይ ያለው ነው።


እባካችሁ ይህንን ፖስት ለሌሎችም አሁኑኑ ሼር በማድረግ ብዙ አካውንቶችን ከመጠለፍ እንታደግ።



ሁሌም መልካሙን ብቻ!!!

www.youtube.com/WisdomTubeOfficial