Get Mystery Box with random crypto!

ስፒሩሊና (የአለማችን ድንቁ ምግብ) Spirulina በአለም የጤና ድርጅት በተባበሩት መን | Dxn®_mart

ስፒሩሊና (የአለማችን ድንቁ ምግብ)
Spirulina

በአለም የጤና ድርጅት በተባበሩት መንግስታት ድርጅት ከፍተኛ የምግብነትና የህክምና ጠቀሜታ እንዳለው የተረጋገጠ። በእኛም ሀገር የኢትዮጵያ ምግብና መድሃኒት ቁጥጥር ፈቃድ የተሰጠው።
የሚመረተው ከአልጌ ነው።
በውስጡ ከ170 በላይ ንጥረ ነገሮችን ይዟል።
የምግብነት ጠቀሜታው
ከፍተኛ የአትክልት ፕሮቲን ያለው
ለደም መመረት የሚያገለግሉ ክሎሮፊል ያለው
አንቲ ኦክሲዳንት
ቤታካሮቲን(ቫይታሚን ኤ)
አስደናቂ ጉልበት ይሰጣል።
በሽታ የመከላከል አቅምን ይገነባል።
አጥንትን ያጠነክራል።
ለነፍሰጡር እናቶችና ለፅንሱ ከፍተኛ የምግብነት ጠቀሜታ አለው።
በማዕድናትና በቫይታሚን(ቢ12,ቢ1,ቢ2,ቢ6) የበለፀገ ነው።
የህክምና ጠቀሜታው
ካንሰርን ይከላከላል።
የሰውነት መቆጣትን(አለርጂን) ይከላከላል።
በሰውነት ውስጥ የኮሌስትሮል መጠንን ይከላከላል።
አዲስ የደም ሴሎች እንዲፈጠሩ ያደርጋል።
ለአእምሮ ንቃት(ዝግመት) ያገለግላል።
ጉበትን ያፀዳል።
የደም ስኳርን ደረጃ በደረጃ ያሻሽላል።
የሰውነት ነርቭ ስርአትን ያጠናክራል።
መርዛማ አሰሮችን በየጊዜው ያሰወግዳል።
የሰውነት አካክልን ያሰተካክላል።
12 የስፒሩሊና እንክብሎች ከምንበላው ምግብ ጋር ስናወዳድር
በቫይታሚን ኤ ብቻ ከ225 አፕል፣14 ብርጭቆ ወተት የሚሰጠውን ጥቅም ይሰጣል።
ማዕድናት እና ቫይታሚን(ቢ1,ቢ2,ቢ6,በ12)ከ4 ሰሃን ሩዝ፣ከ8 ሰርዲን አሳ፣2 ድንች፣ 210 ወይን፣5 ብርቱካን የሚሰጠው ጥቅም ጋር እኩል ነው።
በቫይታሚን ኢ 7 ብርጭቆ ወተት፣ 2 ዶሮ የሚሰጠውን ጥቅም ይሰጣል።

በ500 እንክብልና
በ120 እንክብል ያገኙታል

@dxnmarket2