Get Mystery Box with random crypto!

DStv Ethiopia

የቴሌግራም ቻናል አርማ dstvmultichoiceethiopia — DStv Ethiopia D
የቴሌግራም ቻናል አርማ dstvmultichoiceethiopia — DStv Ethiopia
የሰርጥ አድራሻ: @dstvmultichoiceethiopia
ምድቦች: ያልተመደበ
ቋንቋ: አማርኛ
ተመዝጋቢዎች: 872

Ratings & Reviews

2.67

3 reviews

Reviews can be left only by registered users. All reviews are moderated by admins.

5 stars

0

4 stars

1

3 stars

0

2 stars

2

1 stars

0


የቅርብ ጊዜ መልዕክቶች

2022-12-20 12:36:43 Channel name was changed to «DStv Ethiopia»
09:36
ክፈት / አስተያየት ይስጡ
2022-08-28 10:27:47 የ Mamelodi Sundowns vs SuperSport United በ Variety 2 ቻናል ቁጥር 227ላይ ማግኘት ይችላሉ

https://t.me/dstvmultichoiceethiopia
276 views07:27
ክፈት / አስተያየት ይስጡ
2022-08-11 16:45:47
ልዩ አጋጣሚ ከዲኤስቲቪ ኤጀንት

የዲኤስቲቪ ዲኮደር አስገብተው አዲሱን የውድድር ዓመት ስታድየም ያሉ እስኪመስለዎ እግርኳስን በቤትዎ ይመልከቱ!

ከታች በሚገኘው ቴሌግራም አካውንት ቀድመው ለተመዘገቡ ለመጀመርያ 100 ደንበኞች የዲኮደር እና የዲሽ ባለሙያ አገልግሎት ቤትዎ ድረስ አምጥተን በነፃ እንገጥማለን!!

የዲኤስቲቪ ዲኮደር + የ 6 ወር ዋስትና ልምድ ባላቸው የዲኤስቲቪ ባለሙያዎች በ899 ብር ከ1 ወር ነፃ ሜዳ ፓኬጅ ጋር ያገኛሉ

ይህ አጋጣሚ ዛሬ ሀሙስ ነሐሴ 5 ጀምሮ ለጥቂት ቀናት የሚቆይ ይሆናል

ፈጥነው ይመዝገቡ!

ለመመዝገብ @DSF106

ስልክዎትን ና አድራሻዎን ከሙሉ ስም ጋር ይላኩልን በቅደም ተከተል የምንደውል ይሆናል

ይህን መልእክት ለጓደኞቻችሁ ሼር ማድረግ አይርሱ

ለመመዝገብ @DSF106
162 viewsedited  13:45
ክፈት / አስተያየት ይስጡ
2022-01-09 09:29:51
ኢትዮጵያ የምትወዳደርበት “ቶታል ኢነርጂስ የአፍሪካ ዋንጫ” ዛሬ እሁድ ጥር 1 ይጀምራል!

AFCON ከጥር 1-29፣2014 ዓ.ም ድረስ በካሜሩን ይካሄዳል።

ዛሬ የሚደረጉ የመክፈቻ ጨዋታዎች ዝርዝር-

ካሜሩን VS ቡርኪና ፋሶ ከምሽቱ 1:00 ሰዓት

ኢትዮጵያ VS ኬፕ ቨርዴ ከምሽቱ 4:00 ሰዓት

ዲኤስቲቪ ሁሉንም ጨዋታዎች በላቀ ጥራት በቀጥታ በሱፐርስፖርት ቻናሎች አቅርቦላችኋል!

ሁሉንም ጨዋታዎች ከጎጆ (አክሰስ) ፓኬጅ ጀምሮ በሁሉም የዲኤስቲቪ ፖኬጆች ላይ ያገኙታል!


ፈጥነው ዲኮደሩን ይግዙ!

የዲኤስቲቪ ዲኮደር በ 699 ብር ከ1 ወር ነፃ የሜዳ ፓኬጅ ጋር ያገኛሉ፡፡

መልካም ዕድል ለዋልያዎቹ!

የዲኤስቲቪ የተለያዩ አገልግሎቶችን ለማግኘት ከታች ያለውን የMyDStv Telegram ሊንክ ይጫኑ!

https://bit.ly/2WDuBLk


መልካም ዕድል ለዋልያዎቹ !

የዲኤስቲቪ የተለያዩ አገልግሎቶችን ለማግኘት ከታች ያለውን የMyDStv Telegram ሊንክ ይጫኑ!



#DStvEthiopia #ሁሉምያለውእኛጋርነው #Unbeatablefootball #DStvየራሳችን
#DStvSelfServiceET #AFCON2021
1.5K viewsedited  06:29
ክፈት / አስተያየት ይስጡ
2021-11-19 08:34:09
የቤት ኪንግ ኢትዮጵያ ፕሪምየር ሊግ ጨዋታዎች በዲኤስቲቪ መታየታቸውን ቀጥለዋል።

በዚህ ሳምንት እሁድ :-

አርባ ምንጭ ከተማ ከ ባህር ዳር ከተማ በ9:00 ሰዓት እንዲሁም
ወልቂጤ ከተማ ከ ሀዋሳ ከተማ በ12:00 ሰዓት ይጫወታሉ

የቀጣይ ሳምንት ተጠባቂ ጨዋታዎች

ሰኞ ህዳር 13
አዲስ አበባ ከተማ ከ ፋሲል ከተማ በ 9 ሰዓት
ሀዲያ ሆሳዕና ከ አዳማ ከተማ በ 12 ሰዓት

ማክሰኞ ህዳር 14
ጅማ አባጂፋር ከ ድሬዳዋ ከተማ በ 9 ሰዓት
ወላይታ ዲቻ ከ ኢትዮዽያ ቡና በ 12 ሰዓት

ረቡዕ ህዳር 15

ሲዳማ ቡና ከ ሰበታ ከነማ በ 9 ሰዓት
መከላኪያ ከ ቅዱስ ጊዮርጊስ በ 12 ሰዓት


የጨዋታዎቹን ግምቶች ያጋሩን

የዲኤስቲቪ ዲኮደር በ 699 ብር ከ1 ወር ነፃ የሜዳ ፓኬጅ ጋር ያገኛሉ፡፡

አንድም ጨዋታ አንድም ጎል አያምልጥዎ!

የዲኤስቲቪ የተለያዩ አገልግሎቶችን ለማግኘት ከታች ያለውን የMyDStv Telegram ሊንክ ይጫኑ!
https://bit.ly/2WDuBLk
@dstvmultichoiceethiopia
1.7K viewsedited  05:34
ክፈት / አስተያየት ይስጡ
2021-09-27 16:51:54
እንኳን ለብርሃነ መስቀሉ በሰላም አደረሳችሁ!

የፍቅር ፣ የሰላም እና የአንድነት በዓል ይሁንልን ሲል ዲኤስቲቪ ልባዊ ምኞቱን ይገልፃል።
#DStvየራሳችን
@dstvmultichoiceethiopia
1.8K viewsedited  13:51
ክፈት / አስተያየት ይስጡ
2021-09-27 16:51:25
ብፅዕት ኢትዮጵያ (የልጆች ፕሮግራም)
ሰኞ ማታ 01፡30 እንዲሁም በድጋሚ ቅዳሜ እና እሁድ ከጠዋቱ 03፡00 ሰዓት እናስተላልፋለን:: በአቦል ቲቪ ቻናል(146) ብቻ
#DStvየራሳችን
@dstvmultichoiceethiopia
1.7K viewsedited  13:51
ክፈት / አስተያየት ይስጡ
2021-09-15 07:33:25
#DStv

የMyDStv Telegram Bot በመጠቀም የዲኤስቲቪ አካውንትዎን በማንኛውም ጊዜ ፣ በየትኛውም ቦታ መቆጣጠር እንደሚችሉ ያውቃሉ???
ወደ ጥሪ ማዕከል መደወል ሳያስፈልግዎ ፦
- መክፈል ያለብዎትን ሂሳብ ይወቁ
- ሂሳብዎን ይክፈሉ
- E-16 Error እና ሌሎች የቴክኒክ ችግሮችን ሲግናል በመላክ በቀላሉ ያስተካክሉ
- ጥቅልዎን ያሻሽሉ (ፓኬጅዎትን አፕ ግሬድ ያድርጉ)
- የግል መረጃዎትን ይቆጣጠሩ

የMyDStv Telegram Bot ለማግኘት ይህን ሊንክ ይጫኑ @DStvEthiopiaBot
@dstvmultichoiceethiopia
1.9K viewsedited  04:33
ክፈት / አስተያየት ይስጡ
2021-06-11 15:41:07
@dstvmultichoiceethiopia
3.1K viewsedited  12:41
ክፈት / አስተያየት ይስጡ
2021-05-26 21:50:35
በZee አለም ታዋቂ የሆኑትን የህንድ ተከታታይ ፊልሞችን በአማርኛ በዲኤስቲቪ ቻናል (145) #DStvየራሳችን
https://t.me/dstvmultichoiceethiopia
3.3K viewsedited  18:50
ክፈት / አስተያየት ይስጡ