Get Mystery Box with random crypto!

ግን በቃ እረሳውሽ አውቃለሁ ከባድ ነው ትዝታ፣ ከምንጩ ማድረቅ የፍቅርን ጠብታ፣ ግን በቃ እረ | 💌የፍቅር ሕይወት™

ግን በቃ እረሳውሽ

አውቃለሁ ከባድ ነው ትዝታ፣
ከምንጩ ማድረቅ የፍቅርን ጠብታ፣
ግን በቃ እረሳሁሽ፣
ከአዕምሮዬ ፋቅኩሽ፣
ከልቤ አወጣሁሽ፣
አዲስ ሕይወት ጀመርኩ፣
ትዝታሽን ትቼ
በተስፋ ተራመድኩ።

••●◉Join us & share ◉●••


@melke_fikr
well come to my channel

best picture
funy video
music
pp pictures

for cross and comment

@lijestifanos
Join @melke_fikr share

ለምትወዷቸው ሰዎች ሙዚቃዎችን የመልካም ልደት ስለፍቅራቹ ማስተላለፍ ምፈልጉትን መ ልክት
@lijestifanos በውስጥ ይላኩ


@melke_fikr
@melke_fikr