Get Mystery Box with random crypto!

ፔፕ ስለ ጉንዶጋን? 'ምን ልበል 7 አስደናቂ አመታትን አሳልፏል እኔ የምገልፅበት እና የማመሰግነ | DREAM SPORT ™

ፔፕ ስለ ጉንዶጋን?

"ምን ልበል 7 አስደናቂ አመታትን አሳልፏል እኔ የምገልፅበት እና የማመሰግነው ቃል የለኝም መልካሙን እመኝለታለሁ ባርሴሎና ትልቅ ተጫዋች ገዝቷል ነገር ግን ይህ ነው ህይወት ሁሉም ተግዳሮቶች እና ችግሮች አሉበት፣ እንዲቆይ ለማሳመን ሞከርን ግን አልቻልንም።"

               @DREAM_SPORT