Get Mystery Box with random crypto!

ካሪም ቤንዜማ በዛሬው እለት 1 ግብ ማስቆጠሩን ተከትሎ የ ራውል ጎንዛሌዝ ብላንኮን የ 323 ጎል | DREAM SPORT ™

ካሪም ቤንዜማ በዛሬው እለት 1 ግብ ማስቆጠሩን ተከትሎ የ ራውል ጎንዛሌዝ ብላንኮን የ 323 ጎል የማስቆጠር ሪከርድ ተጋርቷል ከሱ በላይ ብዙ ግብ ያስቆጠረው ክርስትያኖ ሮናልዶ ብቻ ነው (450)

ቤንዜማ በዛሬው ጨዋታ አሲስት በማድረግ ለ 1 ግብ መቆጠርም ምክንያት ነበር

Simply the best !

@DREAM_SPORT