Get Mystery Box with random crypto!

ነገ ፣ ቅዳሜ ፣ ሐምሌ ሰላሳ ልክ ከቀኑ ሰባት ሰዓት ሲል ጓድ Michael Aschenaki 'ሸግ | Belay Bekele weya

ነገ ፣ ቅዳሜ ፣ ሐምሌ ሰላሳ ልክ ከቀኑ ሰባት ሰዓት ሲል ጓድ Michael Aschenaki "ሸግዬ ሸጊቱ" የተሰኘ የወግ መፅሐፉን በብሔራዊ ቲያትር አዳራሽ ያስመርቃል ። እኛም እናማርቀዋለን። ታማርቁት ዘንድ ሁላችሁም ተጋብዛችኋል።
መግቢያ ፦ በበሩ በኩል
የመግቢያ ዋጋ ፦ ልክ ሰባት ሰዓት ሲል የብሔራዊ ቲያትር በር ላይ መገኘት።