Get Mystery Box with random crypto!

#ወዳጄ ዕርቃንህን እንደመጣህ ዕርቃንህን ትሔዳለህ:: #ደካማ ሆነህ እንደመጣህ ደካማ ሆነህ # | ⛪️🇪🇹@የራማው ልዑል🇪🇹 ⛪️

#ወዳጄ

ዕርቃንህን እንደመጣህ ዕርቃንህን ትሔዳለህ::
#ደካማ ሆነህ እንደመጣህ
ደካማ ሆነህ
#ትሔዳለህ::
ያለ ገንዘብና ያለ ንብረት መጥሃል ያለ ገንዘብና ያለ ንብረት
#ትሔዳለህ::
ለመጀመሪያ ጊዜ ሰውነትህን ያጠበህ ሌላ ሰው ነበር
ለመጨረሻ ጊዜም ሌላ ሰው ያጥብሃል::
#ሕይወት እንዲህ ናት:: ስለዚህ ብዙ ክፋት ማብዛት ምን ይጠቅማል? የበዛ #ቅናት : የበዛ #ግፍ : የበዛ ራስን #መወደድና የበዛ ትዕቢት ምን ይጠቅማል? ባዶ እጃችንን ለምንሔደው ለምን እንዲህ #እንሆናለን?
በምድር ያለን ጊዜ በጣም ጥቂት ነውና በማይጠቅም ነገር
#አናባክነው::

        
#ሰናይ__ቀን

            #ዲ ን እሱባለው (ሥሙር)


የራማው ልዑል  ሚዲያ የሁሉም ለሁሉም!
ቤተሰብ ይሁኑ በቴሌግራም ቻናላችን
Join https://t.me/+VgSv2n8UfePFOYVr
https://t.me/DNEsuba/1924
https://t.me/DNEsuba/1924
https://t.me/DNEsuba/1924