Get Mystery Box with random crypto!

https://t.me/tegteneentseleye በስመ አብ ወወልድ ወመንፈስ ቅዱስ አሐዱ አምላክ | ⛪️🇪🇹@የራማው ልዑል🇪🇹 ⛪️

https://t.me/tegteneentseleye
በስመ አብ ወወልድ ወመንፈስ ቅዱስ አሐዱ አምላክ አሜን


እንኳን ለሥላሴ ማኀበር የጸሎት ,የትምህርት እና የስግደት ማኅበር በሰላም መጡ


የሳምንታዊ ፕሮግራማችን ከሰኞ-እሁድ

እንደ ኢትዮጵያ ሰዓት አቆጣጠር

አንደኛ ጸሎት(የነግህ ጸሎት)--
ከ11፡00-12፡30 ሰዓት ንጋት
አዘጋጅ:- ደስታ አመተ ኢየሱስ

ስግደት
--12፡30-01:15 ሰዓት ፣ ጠዋት

የዕለቱ ወንጌል ይነበባል
--01፡15-02፡00 ሰዓት፣ ጠዋት

ዝማሬ አግልግሎት ይኖራል
--02፡00-08፡30 ሰዓት ፣ጠዋት

ሁለተኛ ጸሎት(የ3 ሰዓት ጸሎት) እና
የተአምር , ድርሳናት , ገድላት ,ስንክሳር ንባብ


--ከ2:30-4:30 ሰዓት፣ ጠዋት
አዘጋጅ:-መ.መጋቢ በረከት አሮን-ብርሃነ ሥላሴ
አዘጋጅ:- ሒሩት -ወለተ ሃና

ጥያቄ እና መልስ
4፡30-05፡00 ሰአት ረፋድ
አዘጋጅ:- ደስታ አመተ ኢየሱስ
:- ወለተ አረጋይ

የትምህርት ሰዓት
ከ05-06 ሰዓት ቀትር
በድምጽ

ሶስተኛ ጸሎት (6ሰዓት ጸሎት)
--ከ5፡40-12 ሰዓት፣ቀትር
አዘጋጅ:- ሒሩት -ወለተ ሃና

አራተኛ ጸሎት (የ9 ሰዓት ጸሎት)
--ከ9፡00-11 ሰዓት፣ ቀን
አዘጋጅ:- ሙሉየ- ወለተ ሃና

አምስትኛው (የ11 ሰዓት / የሰርክ/ ጸሎት)
--ከ11፡00-12፡45 ሰዓት ፣ምሽት
አዘጋጅ:- ኢለኒ- ፍቅርተ ሥላሴ

ስድስተኛ (የማታ ጸሎት) ወንጌል፣ አርጋኖን
--01፡30-04፡00 ሰዓት ፣ማታ
አዘጋጅ:-መጋቢ በረከት አሮን- ብርሃነ ሥላሴ
አዘጋጅ :- ኤልሳ ቤት-ፍቅርተ ሥላሴ

የእለቱ ትምህርት ሰዓት
--04-05፡30 ሰዓት፣ ማታ
አዘጋጅ:-መጋቢ በረከት አሮን-ብርሃነ ሥላሴ

ሰባተኛው (እኩለ ሌሊት ጸሎት)
--05፡30-6፡30 ሰዓት፣ ለሊት
አዘጋጅ:- ሒሩት -ወለተ ሃና

የንስሃ ስግደት
--06፡30--07፡00 ሰዓት፣ሊሊት
አዘጋጅ:-መጋቢ በረከት አሮን-ብርሃነ ሥላሴ

መቁጡሪያ እና ስግደት
(አምልኮ ፣የጸጋ፣ የክብር፣ የንስሃ)
--07፡00-08-30 ሰዓት፣ለሊት

አዘጋጅ:- ደስታ አመተ ኢየሱስ
አዘጋጅ :- ሙሉየ ወለተ ሃና

መቆየት የሚችል በዝማሬ መቆየት ይችላል



ልዩ ዝግጅቶች


--ቅዳሜ --


ልዑል እግዚአብሔር ያደረገልንን የምንመሰክርበት
የምስክር ምሽት

--እሁድ --
ልዑል እግዚአብሔርን የምናመሰግንበት
የምስጋና ምሽት