Get Mystery Box with random crypto!

ቀን 24/5/2015 ዓ.ም የርቀት ትምህርት ተከታታይ ተማሪዎች በሙሉ። የካትት 4_5 /2015 | RVUKC Distance office

ቀን 24/5/2015 ዓ.ም

የርቀት ትምህርት ተከታታይ ተማሪዎች በሙሉ።

የካትት 4_5 /2015 ዓ.ም የማጠቃለያ ፈተና ይሰጣል። ፈተነው የምሰጥ ቃሊቲ አንደኛ ደረጃ ትምህርት ቤት መሆኑን እየገለጽን የፈተናው የምጀመር ከጡዋቱ 2:30 ነዉ፡ ፈተና ለመፈተን ስትመጡ የት/ት ቤት የወሰዳችሁ ID ይዛችሁ መምጣት እንደለባችሁ እንደሁም ወደ ፈተና ክፍል ሳት ገቡ በፍት የመጨረሻ ክፍያ ደረሰኝ  Copy አድርጋችሁ እንድት መጡ እናሳውቃለን።


ከሪቀት ት/ት ቢሮ