#መረጃ #TV_Varzish እና #FootBall_HD Black Screen ለሆነባቹ ወይም ምስል አላሳይ ላላቹ የነበሩትን Tv Varzish & FootBall HD ቻናሎች በቀላሉ ለማስተካከል በሪሞታቹህ ብቻ መጀመሪያ የነበሩትን ቻናሎች Delete በማድረግ በድጋሚ Search አድርጉት በቀጥታ እና በቀላሉ ይሰራል / ይከፍታሉ ማለት ነው። Frequency 11785 H/V 27500 231 views06:54