Get Mystery Box with random crypto!

ዲሳይፕል የመጽሐፍ ቅዱስ ዩኒቨርሲቲ ያዘጋጀውን 'የአገልግሎት ትምህርት' በሴርተፍኬት ፕሮግራም #በ | Disciple Bible University

ዲሳይፕል የመጽሐፍ ቅዱስ ዩኒቨርሲቲ ያዘጋጀውን "የአገልግሎት ትምህርት" በሴርተፍኬት ፕሮግራም #በነጻ መማር ፈልጋሁ ኢ-ሜይል የሌላችሁ ወይም ለመመዝገብ የተቸገራችሁ በ @infodbu ላይ የሚከተሉ መጠይቆችን ጽፈው Inbox ያድርጉልን።
እኛም መዝግበን Username እና Password እንልክላችኋለን።

1. Email address? (ከሌለም ችግር የለውም)
2. First Name?
3. Father Name?
4. Age?
5. Phone Number?
6. Region/State?
7. City?
8. Gender?

መማር እየፈለጉ እድሉን ያላገኙ እንዲማሩ #Foraward ያድርጉ!
#ለበለጠ_መረጃ
+251978-011-117
+251975-156-595

E-Learning portal www.disciplebibleuniversity.org (Use Chrome)
Website www.disciplebibleuniversity.com

@DsicipleBibleUniversity
@DsicipleBibleUniversity