Get Mystery Box with random crypto!

ድንህ ህይወትህ ነው

የቴሌግራም ቻናል አርማ dinhhiwothnew — ድንህ ህይወትህ ነው
የቴሌግራም ቻናል አርማ dinhhiwothnew — ድንህ ህይወትህ ነው
የሰርጥ አድራሻ: @dinhhiwothnew
ምድቦች: ያልተመደበ
ቋንቋ: አማርኛ
ተመዝጋቢዎች: 555
የሰርጥ መግለጫ

"ድንህ ህይወትህ ነውና ከምንጩ ጥለቅ፤ ጭፍን ወገንተኝነትንና ሰዎችን ያለአግባብ መውደድህ ሐቅን እንዳይጋርድብህ ተጠንቀቅ

Ratings & Reviews

1.50

2 reviews

Reviews can be left only by registered users. All reviews are moderated by admins.

5 stars

0

4 stars

0

3 stars

0

2 stars

1

1 stars

1


የቅርብ ጊዜ መልዕክቶች

2022-07-08 22:35:47 በመላው ዓለም የምትገኙ አማኝ ወንድምና እህቶቼ! እንኳን ለዒደል አዱሃ(ዓረፋህ) በዓል በሰላም አደረሰን አደረሳችሁ!

መልካም የዒድ በዓል ይሁንልን
عيدكم مبارك ،وسعيد
تقبل الله منا ومنكم صالح الأعمال
Ibnu Seid
t.me/dinhhiwothnew
87 viewsIbnu Seid ابن سيد, 19:35
ክፈት / አስተያየት ይስጡ
2022-07-07 14:03:36 የዓረፋው ዕለት

ከዱዓዎች ሁሉ በላጩ ዱዓ የዓረፋህ ቀን የሚደረግ ዱዓእ ነው፤ ከዚያም ውስጥ
ይህ
" ላ ኢላሃ ኢል'ለሏህ ወሕደሁ ላ ሸሪከ ለህ ለሁል ሙልኩ ወለሁል ሐምዱ ወሁወ ዓላ ኩሊ ሸይኢን ቀድር"

ሁሉም ነብያቶች፣ ነብያችንም ሱለሏሁ ዐለይሂ ወሰለም ሲሉት የነበረው ነውና እንዳንተወው
Ibnu Seid
t.me/dinhhiwothnew
136 viewsIbnu Seid ابن سيد, 11:03
ክፈት / አስተያየት ይስጡ
2022-07-07 14:02:13 የዓረፋው ዕለት
"አላህ ባሪያዎቹን በብዛት ከእሳት ነፃ የሚልበት ቀን እንደሆነ መልዕክተኛው ነግረውናል"ሙስሊም ዘግበውታል
129 viewsIbnu Seid ابن سيد, 11:02
ክፈት / አስተያየት ይስጡ
2022-07-07 14:00:45 የዓረፋህ ዕለት ይህ የቁርኣን አንቀጽ የወረደበት ዕለት ነው

( الْيَوْمَ أَكْمَلْتُ لَكُمْ دِينَكُمْ وَأَتْمَمْتُ عَلَيْكُمْ نِعْمَتِي وَرَضِيتُ لَكُمُ الْإِسْلَامَ دِينًا.. )

~ከሐይማኖት እስልምና ለእኛ ውድ ሐይማኖት መሆኑ ጌታችን የመሰከረበት
~ድናችን ሙሉ ተደርጎ እንደተወረደና ምንም ጎደሎ እንደሌለው የተነገርንበት
~ ጸጋውንም በእኛ ላይ ሙሉ እንዳደረገልን ጌታችን የነገረበት ዕለት ነው

t.me/dinhhiwothnew
126 viewsIbnu Seid ابن سيد, 11:00
ክፈት / አስተያየት ይስጡ
2022-07-07 13:59:39 የውሙ ዓረፋ

የዙልሒጃህ ዘጠነኛው ቀን የውሙ ዓረፋህ(የዓረፋው ዕለት) በመባል ይታወቃል።በዚህ ዕለት ከተለያዩ የዓለም ክፍሎች ለሐጅና ዑምራህ የመጡ ሰዎች በዓረፋህ ተራራህ ተሰብስበው አላህን ሲለምኑ የሚውሉበት ዕለት ሲሆን፤ ሐጅ ማድረግ ያልቻሉና ለሐጅ ያልሄዱ አማኝ ሙስሊሞች ይህን ቀን በመፆምና በኢባዳህ ያሳልፉታል። ዓረፋህ ከሌሎች ቀናቶች የተለየ ፈድል(ደረጃ) ከአላህ ዘንድ አለው።ከዚህም ውስጥ አሏህ ሱብሃነሁ ወታዓላህ ሁልጊዜም በየ ዕለቱ የሌሊቱ አንድ ሶስተኛው ሲቀር ወደ ቅርቧ ሰማይ በመውረድ ማነው ምህረትን የሚጠይቅ የምምረው፣ማነው የሚለምነኝ የምሰጠው እያለ እንደሚናገር መልዕክተኛው ነግረውናል።የዓረፋው ዕለት ግን አሏህ ሱብሃነሁ ወተዓላ ለክብሩ በሚገባው መልኩ በቀኑ ክፍለ ጊዜ ወደ ቅርቢቷ ሰማይ የሚወርድበት ዕለት ነው ።በዚህ ቀን ዱዓእ በማድረግ፣ፆምን በመፆም፣ተውበትና እስቲግፋር በማብዛት፣ዚክርን በማለት በቻልንው ቢዚ ልንሆን ይገባል።

የዓረፋውን ፆም መጾም የሁለት ዓመት ወንጀልን ያሳብሳል(ያስምራል)።እናም ላልሰሙት በማሰማት እንበርታታ።
Ibnu Seid
t.me/dinhhiwothnew
122 viewsIbnu Seid ابن سيد, 10:59
ክፈት / አስተያየት ይስጡ
2022-06-29 19:13:49 ሰበር መረጃ

ዙልሒጃህ የሚጀምረው ነገ ሐሙስ
ሰኔ 23/ 2014/ E.c
June 30 /2022 G.c
ዙልሒጃህ 1/1443ዓ.ሂ

የዓረፋው ፆም ዕለተ አርብ
ሐምሌ 1/2014
Junly 8/2022G.c
ዙልሒጃ 9 /1443ዓ.ሂ.
ዕለተ ጁሙዓእ ሲሆን

የዓረፋ ኢዱ ዕለት ቅዳሜ ሐምሌ 2/2014 ይሆናል ማለት ነው
አላህ በሰላም ያድርሰን ፣መልካም የዒባዳ ቀናቶችም ይሁንልን
Ibnu Seid
t.me/dinhhiwothnew
964 viewsIbnu Seid ابن سيد, 16:13
ክፈት / አስተያየት ይስጡ
2022-06-29 08:58:58
223 viewsIbnu Seid ابن سيد, 05:58
ክፈት / አስተያየት ይስጡ
2022-06-29 08:52:44 አሏህ የማለባቸውና የተከበሩት የዙልሒጃህ አስር ቀናቶች ሊጀምሩ ምናልባት ዛሬ ብቻ ወይንም የነገው ዕለት ነው የሚቀረው።
በእነዚህ አስር ቀናቶች የሚሰሩ ዒባዳዎች በሌላው ቀን ከሚሰራው ዒባዳህ አላህ ዘንድ በላጭነት አላቸውና በምንችለው አቅም በአግባቡ ለማሳለፍ ኒያችንን አሳምረን ቅድመ ዝግጅት እናድርግ።
አላህ በሰላም ደርሰው በአግባቡ ከሚጠቀሙት ባሪያዎቹ ያድርገን። ኣሚን!
t.me/dinhhiwothnew
205 viewsIbnu Seid ابن سيد, 05:52
ክፈት / አስተያየት ይስጡ
2022-06-07 12:03:33
ጠላት ከሩቅ አይመጣም

ብዙውን ጊዜ ፦ ጠላት ሁኖ የሚጎዳን ክብራችንን የሚያጎድፈው ገንዘባችንን የሚዘርፈው ሴቶቻችንን የሚያባልገው ሚስጥራችንን የሚዘራው ስለእኛ ምንነትና ማንነት በደንብ የሚያውቀን፣ደካማ ጎናችንን የተረዳውና የእኔ ብለን ያቀረብን ሰው ነው።
የሩቅና ስለ እኛ ምንነት ያላወቀ ብዙ ጉዳትን አያደርስም ቢያደርስም አይደንቅም፤ግና የኔ በምትለው ጓደኛህ አብሮ አደግህ ቤተሰብና የቅርብ ዘመድህ ወይንም የትዳር አጋርህና ልጅህ ሲሆን የልብ ስብራቱና ቁስሉ መቼም የማይጠገንና የማይረሳ ይሆናል !
Ibnu Seid
t.me/dinhhiwothnew
t.me/dinhhiwothnew
301 viewsIbnu Seid ابن سيد, 09:03
ክፈት / አስተያየት ይስጡ
2022-06-06 08:33:35 ብሄርተኝነት ጣኦት ነው!
~~
* የሃይማኖት አጥር የማይከበረበት፣
* ሙስሊም ወገን የሚታረድበት፣ ንብረቱ የሚነጠቅበት፣ የሚቃጠልበት፣
* "ሃይማኖት አይከፋፍለንም" እያሉ የሚሰበክበት፣
* ጣኦታዊ በአላት የሚታደሙበት፣

አማራነት፣ ኦሮሞነት፣ ትግሬነት፣ አፋርነት፣ ... ወሎየነት፣ ጎንደሬነት፣ ሀረሪነት፣ ወለጋነት፣ ... ጣዖት ነው።

* {እሷ የሸህ ልጅ ናት እኔ የመምሬ
ምን ያስጨንቀኛል ወሎ ተፈጥሬ}
የምትዘፍንበት ወሎየነት ቆሻሻ ነው።
* የእምነት የለሾች ውጤት በሆነችው ሉሲ ላይ ተመርኩዞ "አፋር የሰው ዘር መገኛ" እያሉ በክህደት እንዲጀነኑ የሚያደርግ ብሄርተኝነት ገዳይ ነው።
* ታቦት እስከሚሸኙ፣ መስቀል እስከሚጣዱ፣ ገና እስከሚያደምቁ፣ ... የደረሰ የአማራ ብሄርተኝነት ነቀርሳ ነው።
* ኢሬቻ እስከሚካፈሉ፣ ሙስሊም ወገኖች ዘራቸው እየታየ እስከሚጠቁ፣ ... የደረሰ የኦሮሞ ብሄርተኝነት አጥፊ ነው።
ጥፋት በማንም ቢፈፀም ጥፋት ነው። በዘርና በቋንቋ በሚመስሉህ ሰዎች ስለተፈፀመ ወግነህ አትከራከር።
ወገኔ ሆይ! ከምንም በላይ ኢስላምህን አስቀድም። ያንተ ዘር ከዐረብ አይበልጥም። ዐረብ እንኳ አላህን መፍራት ከሌለው በስተቀር በሌላው ላይ ብልጫ የለውም። ዘርህ ከመተዋወቂያነት ባለፈ ስሙኒ ታክል ዋጋ የለውም። ስለዚህ አትኮፈስ፣ አትሸማቀቅ። ዘርን መሰረት አድርገህ በጅምላ አትውድድ፣ በጅምላ አትጥላ።
ሁሌም አኺራህን አስቀድም። በቃልም በፅሁፍም የዘር ጥላቻ እንዳትቀስቅስ ተጠንቀቅ። ጊዜው የሰው ህይወት የረከሰበት ጊዜ ነው። በቀጥታም ይሁን በተዘዋዋሪ እጅህ ላይ የሰው ደም እንዳይኖር ፍራ።
=
የቴሌግራም ቻናል
https://t.me/IbnuMunewor
209 viewsIbnu Seid ابن سيد, 05:33
ክፈት / አስተያየት ይስጡ