Get Mystery Box with random crypto!

ደብረ ሲና በህዝብ ቁጥጥር ስር ዋለች በትናንትናው ዕለት ከፍተኛ ቁጥር ያለው የኦህዴድ ሠራዊት | Make Tigray Great Again !

ደብረ ሲና በህዝብ ቁጥጥር ስር ዋለች

በትናንትናው ዕለት ከፍተኛ ቁጥር ያለው የኦህዴድ ሠራዊት ሲርመሰመስባት የነበረችው ደብረሲና በዛሬው ዕለት በህዝባዊ ኃይሉ ቁጥጥር ሰር ውላለች።

የኦህዴድ ሠራዊት በትናንትናው ዕለት ደብረሲና ከተማን ተቆጣጥሮ ዲሽቃ፣ዙ 23 እና ሞርታር በማጥመድ በርካ ንፁሃን ዜጎች እና የቤት እንሰሳት መፍጀቱ ይታዎቃል።