.ወረት. #Dïbøyë ለአንድ ሰሞን ከሆነ ጓደኝነታችን ይቅር ጥንቅር ይበል መተዋወቃችን ቀናት አስቆጥሮ አመታትን ካልዘለቀ መንምኖ ሰልስሎ በወረት ካለቀ ይቅር ጉአደኘት አለቀ ደቀቀ @dibo21loveu 26 views#Me , 19:35