Get Mystery Box with random crypto!

አርቲስት ዘነቡ ገሰሰ ከዚህ ዓለም በሞት ተለየች! ሁለገቧ አርቲስት ዘነቡ ገሠሠ ባደረባት የ | Dessie City Football Club

አርቲስት ዘነቡ ገሰሰ ከዚህ ዓለም በሞት ተለየች!

ሁለገቧ አርቲስት ዘነቡ ገሠሠ ባደረባት የጡት ካንሰር ህመም በህክምና ስትረዳ ቆይታ ዛሬ ከዚህ አለም በሞት መለየቷ ተሰምቷል። የቀብር ስርዓቱ ነገ ከቀኑ 9:00 ሰዓት በቡልቡላ መድሀኒዓለም ቤተክርስትያን እንደሚፈፀም ታውቋል።ለቤተሰቧና አድናቂዎቿ መጽናናቱን አብዝቶ ይስጥልን።
@dessiecityfootballclub