Get Mystery Box with random crypto!

#ደሸት ወደ ፊት....777 የሚረዳን ይከተለናል፤ የማይረዳን እና ጠማማ የሆነው ግን አብሮን መራ | ደሸት777.... (፯፯፯)

#ደሸት ወደ ፊት....777

የሚረዳን ይከተለናል፤ የማይረዳን እና ጠማማ የሆነው ግን አብሮን መራመድም ሆነ መሻገር አይችልም።

ይህ አዲስ ታሪክ አይደለም፤ ነገ ደሸት እና ነገደ ተርሴስ ለጌታችን እየሱስ ክርስቶስ ስጦታን እንቁዮጵን ሲቀርቡ፤ በተቃራኒው ደግሞ ንጉሥ ሄሮርስ እእልፍ አዕላፍ ሕፃናትን በመግደል ለተንኮል የተሰለፉት ለቁጥር የሚታክቱት ናቸው።

ተሻጋሪ ለመሆን እውነትን እና ፍትሕን መመርመር እና ስለ እውነት ስንል እራሳችንን አሳልፈን ስንሰጥ ነው።

እኛን የሚከተል ትውልድ ከዚህ በታች ባለው እሳቤ አዕምሮው (mind) በላቀ እሰቤ ማሰብ ሲችል።

ነገን በመልካም #እሳቤ ስሎ ለቀጣዩ ትውልድ እና ለታሪክ አሻራ መጣል የሚፈልግ እና ማድረግ የሚችለው ሁሉ ከእኛ ጋር ይጣመራል፤ ሲፈጥንም ይቀድመናል።

እኛ ደሸቶች #በ፯ ኃይል እናምናለን፤ በዓለም ላይ ፀያፍ ተግባር እንዲጠፋ፥ የ666 ተንኮል እንዲወድም፥ ዘረፋ፥ ሙስና፥ ዝሙት፥ ታሪክ አውዳሚነትን በፅኑ ይቃወማል።

ይህን አፀያፊ ተግባር #ለመደምሰስም ወጣቱን ትውልድ እያስተባበረ እና ያልነቃውን ትውልድ እና ታላቅ አገር፥ ስልጡን ወጣት፥ የተማረ የሰው ኃይል፥ ሥነ ምግባር ያለው ትውልድ እንገነባለን።

መነሻችንም ሆነ መዳረሻችን እውነትን እና ጥበብን ብሎም ታሪካዊ አሻራን ማሳረፍ እና ማስቀጠል ነው።

@desht777
@desht777

ደሸት ወደ ፊት..፯፯፯