Get Mystery Box with random crypto!

ዱንያ ጀርባዋን ሠጥታን እየሄደች ነው፤ አኺራ ፊቷን ወደኛ አዙራ እየመጣች ነው፤ የአኺራ እንጂ የዱ | በኡስታዝ አህመድ አደም የተሰጡ ደርሶች

ዱንያ ጀርባዋን ሠጥታን እየሄደች ነው፤
አኺራ ፊቷን ወደኛ አዙራ እየመጣች ነው፤
የአኺራ እንጂ የዱንያ ሰው አትሁኑ ፤
ዛሬ ሥራ እንጂ ምርመራ የለም፤
ነገ ምርመራ እንጂ ሥራ የለም።
[ዐሊ ኢብኑ ጧሊብ]

https://t.me/+COI6wMEXoAlkMDc8